በአዛን እና ከአዛን በኋላ የምደርጉ ዚክሮች
« يقول مثل ما يقول المؤذن إلا في " حي على الصلاة وحي على الفلاح " فيقول : " لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللهِ» .
‘አዛን አድራጊው የሚለውን ደግመው በማለት አላህን ያወድሱ፡፡ ነገር ግን፡-ሐይየ ዐለስ-ሶላህ፥ ሐይየ ዐለል ፈላሕ በሚልበት ወቅት ላ ሐውለ ወላ ቁዉዉተ ኢልላ ቢልላህ ማለት ይኖርብናል፡፡: لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللهِ‘ብልሃተም ሀይልም የል በአላህ ቢሆነ እንጅ.’
ልክ ሙአዚኑ አዛኑን ሲጨርስ ማለት ያልብን:
يقول « وَأَنَا أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُوْلُهُ، رَضِيْتُ بِاللهِ رَبًّا، وَبِمُحَمَّدٍ رَسُوْلاً، وَبِاْلإِسْلاَمِ دِيْنًا » (2) " يقول ذلك عقب تشهد المؤذن " . (3) .
ወአነ አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢልለልሏህ ፣ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ረዲቱ ቢልላሂ ረብበን ወቢ ሙሐመዲን ረሱለን ወቢል ኢስላሚ ዲነን ‘ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የሌለና እሱም፡ አንድ ና አጋር እንደሌለው ሙሃመድም የአላህ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡ በአላህ ፈጣሪነት በሙሃመድ መልዕክተኝነትና በኢስላም ሃይማኖትነት ረክቻለሁ፡፡ ’.
يصلي على النبي صلى الله عليه وسلم بعد فراغه من إجابة المؤذن
‘ሙአዚኑን በመከተል የሚለውን ካጠናቀቁ በኋላ በነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰላም ያውርዱ አሏሁምመ-ሰሌ አላ ሰይድና ሙሐመድ ወአላ አሊሂ ወአስሃቢሂ ወሰለም ’.
اَللَّهُمَّ رَبَّ هَذِهِ الدَّعْوَةِ التَّامَّةِ، وَالصَّلاَةِ الْقَائِمَةِ، آتِ مُحَمَّدًا الْوَسِيْلَةَ وَالْفَضِيْلَةَ، وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُوْدًا الَّذِيْ وَعَدْتَهُ، [إِنَّكَ لاَ تُخْلِفُ الْمِيْعَادَ]
አልሏሁምመ ረብበ ሃዚሂ ዳዕወተ ታመህ ወስ-ሶላቲል ቃኢመህ አቲ ሙሐመዲን አልወሲለተ ወልፈዲላ ወብዐሥሁ መቃመን መህሙደን ወዐድተሁ ኢንነከ ላ ቱኸሊፉል ሚዓድ ‘አላህ ሆይ! የዝህች ሙሉ ጥሪና የዚህች ለመስገድ የተቃረበች ሶላት አምላክ ነህ፡፡ ሙሃመድን ‹ወሲላ› ና ‹ፈዲላ› የተባሉትን የክብር ደረጃዎች ለግሳቸው፡፡ ቃል የገባህላቸውን የተመሰገነ ደረጃም አጐናጽፈህ(ከሞት) ቀስቅሳቸው፡፡ አንተ ቃልህን የምታጥፍ አይደለህምና፡፡ .’
يدعو لنفسه بين الأذان والإقامة فإن الدعاء حينئذ لا يرد
በአዛንና በኢቃም መካከል ለራሱ ዱዓ ያድርግ፡፡ በዚያ ወቅት የሚደረግ ዱዓ ተቀባይነት አለው፡፡ .