FI and online money making💵


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ነፃ ኢንተርኔት ለኢትዮጵያውያን የሚለቀቅበት ምርጥ channel ነው🎁
በተጨማሪ የተለያዩ update የሆኑ technology ነክ infoም በየጊዜው እናጋራችኃለን
if you want any of them below JOINUS🎉
💎 how to get free internet
💎 how to make money online
💎 tech for eth

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


➡️major update

➢ ሊስት የሚደረግበት ቀን Oct. 1st ላይ ይፋ የሚያደርጉ ሲሆን፤ Inactive Users ለሆኑት ደግሞ የሰሩት ወይም የሰበሰቡት ነጥብ Burn እንደሚሆን በድጋሚ አሳውቀዋል፡፡

➢task reward በግማሽ ተቀንኋል

➢Major rating እንዳይቃጠልባችሁ በደንብ በየቀኑ Active ሁናችሁ ስሩ

ቢያንስ ከዛሬ ጀምሮ active ሁኑ!!!!


HOT🙂
ለኛ village አባላት 0.13 hot🔥አዛጋጅተናል

በዚህ link🔗 በመግባት claim ማረግ ትችላላቹ
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=claim-f8824f283b

⚠️b4 you claim make sure you joined our village


የbinance መስራች የሆነው CZ(Changpeng Zhao) ከ118 ቀን ቦሃላ ከእስር ተፈቷል

ይህ ለcrypto ዓለም ትልቅ ዜና ነው notcoin ሁላ ከተደበቀበት ይወጣል ያው ሃብታም ባኖንም atleast ለሳምንት ያህል ወደ moon እንወጣለን🆙
bitcoin > 66k+💸


🔔only for 30k users


hot wallet firdrop🔥
ለመሳተፍ 1$+ hotwallet ላይ ያላችሁ ከታች ያለው ፖስት ላይ ሚሰጣቹን channel join አርጉና በሊንቸው ግቡ

https://t.me/drops_on_hot/163

start hot_here


listing soon👀


ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከላይ ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።


ኮንታ ሊገባ ነው 🤣🤣🤣


ወይ HAMSTER እንዲ 6ወር ይቀልድብን


CHEATING IS BAD የተባሉት በዚ ሰዓት 🕺💃


lISTING PRICE 1 HMSTR = 0.0112$

NOW 1 HMSTR = 0.012


$hmstr my prediction 0.07-0.1 at its absolute best🙈

0.0005-0.07 worst case😱
one way or the other hmstr taught us life changing lesson.


🐹HAMSTER🐹 

በ  on-chain  withdraw  ያረጋቹ ማለትም  TONKEPER , TONSPACE , MYTON WALLET ,TONHUB  የመሳሰሉት  በነዚ  WITHDRAW  ያረጋቹ  ።
CLAIM ማረግ ተጀምሯል claim ለማረግ  TON  FEE  ስለሚጠይቅ  ካሁኑ  TON  አዘጋጁ  ቢያንስ  0.2  TON  CLAIM  የምታረጉበት  ላይ  አስቀምጡ  ።


➡️$hmstr 9 ሰአት  ሊስት  ይደረጋል 
TON 💸ለመግዛት @amirab_x


HAMSTER KOMBAT 🐹
4 Hours to go...


GRAFUN TOKEN($GRA) በነፃ ተቀበሉ💥
backed by hotwallet🔥
በዚህ ሊንክ ግቡ:
https://t.me/herewalletbot/grafun?startapp=KrPqNyPKDvsjY2Vu4lLIZlk05vl

➖Wallet connect አድርጉ
➖Twitter follow አድርጉ
➖telegram follow አድርጉ
➖Verify &join whitelist ✅

🔔0.05 BNB hold በማድረግ የሚሰጣችሁ $GRA 2x አድርገውታል BNB ያላችሁ በ Hot wallet ውስጥ በማስቀመጥ Automatically $Gra መሰብሰብ ትችላላችሁ


Hamster ወደ Telegram Wallet እና ወደ  Binance እየገባ ነው አረጋግጡ


Not Pixel🏳️ third notcoin project🤑

➡️Not Pixel በ Notcoin Developers Launch የተደረገ 3ተኛው Project ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ከ Not እና Lostdogs ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ነው።

➡️NotPixel ላይ የታደርጉት ትርጉም ያለው ምስል በሚመጣላቹ Board ላይ ማስፈር ሲሆን Energy በየ 10 ደቁቃ ይኖራቿል እሱን በመጠቀም ምስል መፍጠር ነው።ምስሉ የተለያየ ቀለማትን በመጠቀም ነው የምትፈጥሩት።

➡️ከዛ በተጨማሪ እንዴት PX ልታገኙ ትችላላቹ ለሚለው ሰዎችን በመጋበዝ እና Task በመስራት መሰብሰብ ትችላላቹ።

➡️Task Boosts የሚለው ውስጥ ገብታቹ Upgrade አድርጉ ከ Task በምታገኙት Energy , paint Reward and Recharging Speed ማድረግያ ያሳድግላቿል።ቅድማቹ እንዚን ስሩ።

✅JOIN NOT PIXEL 🔺

⚠️USE VPN (usa ip) FOR NOW ⚡️ https://t.me/notpixel/app?startapp=f5826863845

🏆Reward
😊 8 PX for Normal User
✅64 PX For Premium


blum premarket 🔥
➡️0.09 on kucoin

big project guys join our squad here start


ቤተሰብ እያያችሁ ነዋ every airdrop thisdays sucks ይሄን ስል ሰግጠው እና research እየሰሩ ምያድኑትን አደለም በየቻናሉ link እየተከተሉ መስራት ምን ያህል ኪሳራ(timewise ,mentally broken) እንዳለው ተመልከቱ ብቻ

tbh እነ airdrop ካላመንኩበት ወፍ መስራት አቁምያለው ለምን የelon musk ነው አይሉትም ከnotcoin ቦሀላ onchain, እና ሌሎችም ነበሩ scam ያረጉን በቃ እነሱን ካየው ወድ እስቲ አንድ ይሄን ብቻ እያልኩ አልተሟዘዘኩም አሪፍ ሲኖር እሰራለው link ስላገኘው ብቻ እዚም እዛም አልልም .

i hope እናንተም እንድምትማሩበት seriously airdrop መስራት ካሰባችሁ do SM( X,telegram )researchs አሁን ላይ ደሞ ቀላል ነው እሱ


🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙
watbird list ሁኗል

max 0.002$ ደርሶ ነበር
አሁን ላይ price ወደ 0.001$ ወርዷል


rockyrabit official became the father of all scam airdrops😬

0.00001 መቅሰፍት ነው የአየር ጠብታ ያወረዱት


$WAT እና 🐰 $RBTC ነገ list ይደረጋሉ

$WAT: 7 ሰዓት
$RBTC: 5 ሰዓት

Показано 20 последних публикаций.