━━━━━━━━ ❈ ━━━━━━━━
መ ሄ ዴ ነ ው . . . 🚶🚶🚶
ባር ባር አለ ሆዴ፥ ልቤ መሬት ለቆ
ሊያከንፈኝ እንዳይሆን፥ አለግብሩ መጥቆ
አለአስተዳደጉ፥ አለባህሉ ወድቆ።
ሽው እልም ሽው እልም፥ ልቤ ወፌ-ይላላ
በመስተፋቅር ቀስት፥ በሮሮ ምህላ
እንደደመና አክናፍ፥ እንደጮራው ጥላ
ሽው እልም ሽው እልም፥ ሽው እልም ይላላ።
ነሽጠው፥ ሸፈጠ፥ ሄደ ሸመጠጠ
በመስተፋቅር ጦር፥ በሮሮ አመለጠ።
✍ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን
━━━━━━✦ ግጥM ✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
@poem_channal
@poem_channal
መ ሄ ዴ ነ ው . . . 🚶🚶🚶
ባር ባር አለ ሆዴ፥ ልቤ መሬት ለቆ
ሊያከንፈኝ እንዳይሆን፥ አለግብሩ መጥቆ
አለአስተዳደጉ፥ አለባህሉ ወድቆ።
ሽው እልም ሽው እልም፥ ልቤ ወፌ-ይላላ
በመስተፋቅር ቀስት፥ በሮሮ ምህላ
እንደደመና አክናፍ፥ እንደጮራው ጥላ
ሽው እልም ሽው እልም፥ ሽው እልም ይላላ።
ነሽጠው፥ ሸፈጠ፥ ሄደ ሸመጠጠ
በመስተፋቅር ጦር፥ በሮሮ አመለጠ።
✍ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን
━━━━━━✦ ግጥM ✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
@poem_channal
@poem_channal