What's on your mind?
በእውናችሁ ማናገር እንኳን የማትችሉት ሰው ጋር በህልማችሁ ቅልጥ ያለ ዓለም ውስጥ ገብታችሁ ከዛ ታናሽ ወንድማችሁ ከተኛችሁበት ሳትነቁ በቃሪያ ጥፊ ብሎ አለማችሁን ሲያፈርሰው🙄🙄🙄...
እኔ ከመታኝ በኋላ ከአጠገቤ ባላገኘው ነው ምኞቴ....🙏🙄
እናንተስ ???