Pp of Pp


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


╱◥██████◣
│∩│🪟▤│🪟│
▓▆▇█▓🚪▓█▇
🦋●▬✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐨𝐦𝐞 ብለናል🙌

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ስራ የሌላቹህ ስሙኝ ለምን ብር አዋተን ከዛ ያዋጣነውን ብር እኔ ወስደዋለው ከዛ ሀፍታም ሆንኩ ማለት አይደል 🥱 ከዛ ካፓኒ ከፍታለው የኔ ሰራተኛ ትሆናላቹ ስራ አገኛቹህ ማለት አይደል 😎ገ


እስኪ ንገሩኝ ጭንቅላቴ ውስጥ ያለውን ብር እንዴት ነው ወደ ባንክ ማስተላላፍ የምችለው 🤔


ባል ተናዶ ቤቱ ይገባል

ሚስት ፦ ምን ሆነህ ነው የቆዘምከው ውዴ

ባል፦ የስራ ቦታ ችግር ነው

ሚስት ፦ ንገረኛ ታድያ ያንተ ችግር ማለት የኔም ነው

ባል፦ ፀሀፊዬ አርግዛልናለች

#react😳😳


ወንድሜ ያገቡ ሴቶችን ብቻ እየመረጥክ ጀንጅን! #Single ሴት ስጀነጅን ፋክክርህ ከ 20 በላይ ወንዶች ጋ ነው #ያገባች ሴት ስጀነጅን ግን አንድ ተፎካካሪ ብቻ ነው ሚኖርብህ
:
                 
#ብሎ_መከረኝ 🤣🤣




🏼እኔ : ትላንት ማታ "በጣም ይሞቃል መስኮቱን ክፍት አድርጌ ነው የምተኛው" ብዬ ፌስቡክ ላይ ፖስት አደረኩ

ጀለስ: እሺ ከዛስ?

🏼እኔ: ከዛማ በ10 ደቂቃ ውስጥ 300 ቢንቢዎች ላይክ👍 አደረጉት!😂😂🙈


ሁሉም ያልፋል🤲🙏


Репост из: ተዋህዶ
@maryame2123
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ከ መቶ ስልሳአምስት ሺ ተከታይ በላይ ባለው ቻናላችን ላይ ( 165ሺ)

☑️ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🤔

የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች

☑️ የ ቻናል ማስታወቂያ

☑️የ ሙዚቃ ማስታወቂያ

☑️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ

☑️የድርጅት ማስታወቂያ

☑️የዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ

☑️ የባህል ሕክምና

☑️ ማስታወቂያትሪትመንቶች እና ሌሎችምየሽያጭማስታወቂያዎችን

እኛ ጋር ማስተዋወቅ ይችላሉ 🥰

ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 165 ሺ በላይ ተከታይ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ።ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ።


አሁኑኑ ያናግሩን 👉@Elshadai7


Inbox me   👉@Elshadai7

➤ For any promotion and Advertising 📩
@Elshadai7


መልካም ዕድል 🥰


𝐉ᴏɪɴ 𝐆ᴜʏᴢ- @ppofpp124



Показано 10 последних публикаций.