ሰባተኛው ፊደል
ይህ ሆሄ በቀመር ሲቆጠር አስረኛ ነው።
"ቶ" በመልካ ፊደሉ ሰው መሳይ ነው። ባለ ስድስት መቶ ገቢር ፈዋሽ ዕፅም"ዕፀ ልባዊትም" ቅርጿ መሳይ ናት።
'ቶ' ቃል ሥጋ ሆነ የሚለውን ምስጢር ይዟል።
"ቃል" የሚለው ፊደል በቀመር ሲተነተን
ቀ= 8 ነው።
ለ=2 ነው።
ድምር=10 ይሆናል።
10 ደግሞ የ "ቶ" ፊደል መነሻ የ'ተ' ቀመር ነው።
'ቶ' በፈጣሪ መንፈስ ነፀብራቅነት ለሙሴ ተሰጥታ ባህርን የከፈለች ዘንግ ናት።
ይህ ለመግቢያ የተፃፈ የ'ቶ' ፊደል ትርጉም ነው። ሙሉ ታሪኩን እናንተ አንብቡት።
ዋና ምንጭ፦የወርቅ ዘንግ መፅሐፍ በመስፍን ሰሎሞን MESFIN SELOMON(የስነ_ፊደል_ተመራማሪ)
"የጥንት ኢትዮጵያውያን ድንቅ ምርምሮች"