🤔ለፈገግታ😁
👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭
👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል
👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው
🙎♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡
👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡
" " " " " " " "
🙎♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር! 😃
😂😂😂😂
@sayatmekdi