Search_ethiopia


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


155

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


Репост из: ትምህርት በቤቴ®
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete


የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን እንደሚከናወን ገለፀ፡፡

ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ በአስተዳደሩ ስር በሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ በቢሮው የትምህርት ምዘናና ፈተና ማስተባበሪያ ገልጿል።

የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 7-30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡

ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


በአማራ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በክልሉ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ ከታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሔድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


#MoE

በወጥነት ይተገበራል የተባለው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሜኑ ምን ይመስላል ?

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ ከታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ 100 (መቶ ብር) እንዲሆን መወሰኑ ይታወቃል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑም ሁሉም ጋር ወጥ እንዲሆንብ እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለጹ አይዘነጋም።

ይህንን ተከትሎ ፤ የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በወጥነት እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ከምግብ ተመን ማሻሻው ጋር የተጣጣመ ስታንዳርድ የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል።

የምግብ ሜኑው ዝቅተኛውን መስፈርት መሠረት በማድረግ መዘጋጀቱን የገለጸው ሚኒስቴሩ ተቋማት ከባቢያዊ ነባራዊ ሁኔታን ከግምት ውስጥ በማስገባት በአንድ ተማሪ ሳምንታዊ ወጪው ከ700 (ሰባት መቶ) ብር ባልበለጠ መልኩ ስራ ላይ መዋል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ አስተላልፏል።

ለዩኒቨርሲቲዎች በተላከው የምግብ ሜኑ ከላይ የተያያዘ ሲሆን ፦

👉 ቁርስ ላይ ፦ እንጀራ ፍርፍር / ሩዝ + ዳቦ + በሻይ ፣ ቅንጬ ፣ ስልስ ፣ ማካሮኒ ተካተለዋል።

👉 ምሳ ላይ ፦ ምስር/አተር ክክ/ሽሮ / አተር / ባቄላ / ድንች / አትክልት ማለትም ጎመን ፣ድንች፣ ካሮት የመሳሰሉ / ፓስታ /  + እንጀራ / ዳቦ ፣ ከዚህ በተጨማሪም በሳምንት 1 ቀን ስጋ በምስር/በድንች/ በክክ (በዳቦ ወይም በእንጀራ) ተካተዋል።

👉 እራት ላይ ፦ ምስር/ክክ/ፓስታ / ሽሮ + በእንጀራ/ዳቦ ፣ ከዚህ በተጨማሪ በሳምንት 1 ቀን ስጋ በምስር/በድንች/ በክክ (በዳቦ ወይም በእንጀራ) ተካተዋል።


🔵 ለበለጠ መረዳት ከሰኞ እስከ እሁድ የተከፋፈለውን የምግብ ሜኑ ከላይ መመልከት ይቻላል።

አጠቃላይ ትምህርት ሚኒስቴር ለዩኒቨርሲቲዎች በላከው የምግብ ሜኑ መሰረት ለቁርስ ፣ ለምሳ፣ ለእራት ለአንድ ተማሪ የተመደበው 100 ብር ነው።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት / ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የተመደበው ዕለታዊ የምግብ በጀት በየጊዜው እየጨመረ ያለውን የምግብ ዋጋ ንረት ሊሽፍን ባለመቻሉ መንግሥት በፊት የነበረውን ዕለታዊ የተማሪ ምግብ ወጪ 22 ብር ወደ 100 ብር ከፍ አድርጎታል።

(በትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ሰርኩላር ከላይ ተያይዟል)


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_sto


"የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወሰዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታኅሣሥ 6 ይጀመራል":- ኦ/ት/ቢሮ

በኦሮሚያ ክልል በ 2017 የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 6 ቀን 2017 በኢንተርኔት እንደሚጀመር የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

👉 በኦሮሚያ ክልል 1,280 ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ለመፈተን እየተዘጋጁ ነው ብለዋል.

👉የተማሪዎችን ብቃት ግምገማ ለተማሪዎች ግምገማ የሚካሄደው ሞዴል ምርመራ በጥር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል.


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_sto




📌መውጫ📌
ይህ መውጫ #በሀላብኛ ￶ቖንቖ በወንድም ኢብኑ አህመድ(አብድል ከሪም) የተደረጉ #ደዕዋዎችን የምታገኙበት Link ነው፡፡
#ሱነንና #ተውሂድን ምያስተምሩ💎
ብዳዐንና ሽርክን የምያስጠነቅቁ💣
መካሪ ና አንቅ ወቅቱንና ተጨባጩን የማካሉ ሙሓደራዎች ነቸው፡፡
ሼር እያደረጋችሁ ለወዳጅ ዘመድ አድርሱለቸው በአላህ ፍቃድ አጅሩ ተጠቃሚ ትሆነለችሁ፡፡

👇👇👇👇👇👇👇👇
ሙሓደራ 1⃣
በራመዳን ውስጥ...👇
https://t.me/ibnahemad/7
ሙሓደራ2⃣👇
የቁርአን ቱሩፋቶች👇
https://t.me/ibnahemad/9
ሙሓደራ3⃣
ፆመኞች ለሁለት ይከፈለሉ
https://t.me/ibnahemad/12
ሙሓደራ 4⃣
ስራችንን እናሰምር
https://t.me/ibnahemad/15
ሙሓደራ 5⃣
ኹጥባ
https://t.me/ibnahemad/20
ሙሓደራ 6⃣
ስለራመዳን ትሩፋቶች
https://t.me/ibnahemad/28
ሙሓደራ7⃣
ስለ ስዋክና ስለሱሁር
https://t.me/ibnahemad/31
ሙሓደራ 8⃣
ስለ አለህ ፍጥራታት
https://t.me/ibnahemad/34
ሙሓደራ9⃣
ስለ ተዉሂድ ክ1
https://t.me/ibnahemad/35
ሙሓደራ 🔟
ስለ ተዉሂድ ክ2
https://t.me/ibnahemad/36
ሙሓደራ 1⃣1⃣
አላህ ላይ ስለመማከት
https://t.me/ibnahemad/38
ሙሓደራ1⃣2⃣
ጊዜና እድሜ አጠቃቀም
https://t.me/ibnahemad/41
ሙሓደራ 1⃣3⃣
ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የምያገኛዉ መቼ ነው
https://t.me/ibnahemad/42
ሙሓደራ 1⃣4⃣
ሰላትን የልሰገዳ ሰዉ ያለው ቅጠት
https://t.me/ibnahemad/46
ሙሓደራ 1⃣5⃣
የአማኞች በህር በቁርዓን ዉስጥ
https://t.me/ibnahemad/47
ሙሓደራ 1⃣6⃣
ስለ ዱንያ
https://t.me/ibnahemad/50
ሙሓደራ 1⃣7⃣
ቅያማና ቀብር
https://t.me/ibnahemad/51
ሙሓደራ1⃣8⃣
https://t.me/ibnahemad/52
ሙሓደራ 1⃣9⃣
ስለ ሞኝነት
https://t.me/ibnahemad/53
ሙሓደራ 2⃣0⃣
በዲን ላይ መፅናት
https://t.me/ibnahemad/55
ሙሓደራ 2⃣1⃣
ነገር መዋሰድ
https://t.me/ibnahemad/59
ሙሓደራ 2⃣2⃣
አላህን መስወስ
https://t.me/ibnahemad/67
ሙሓደራ 2⃣3⃣
እስልምናን አጥብቆ መያዝ
https://t.me/ibnahemad/83
ሙሓደራ 2⃣4⃣
ከተራዊህ ቦኋላ
https://t.me/ibnahemad/93
ሙሓደራ 2⃣5⃣
ሰደቃ
https://t.me/ibnahemad/106
ሙሓደራ 2⃣6⃣
አሽረል አዋኻር
https://t.me/ibnahemad/117
ሙሓደራ2⃣7⃣
አላህ ከሌሊቱ 1/3ይወርዳል
https://t.me/ibnahemad/125
ሙሓደራ 2⃣8⃣
የአላህ እዝነት
https://t.me/ibnahemad/138
ሙሓደራ 2⃣9⃣
የሱጁድ ጥፍጥና
https://t.me/ibnahemad/143
ሙሓደራ 3⃣0⃣
27ኛ ሌሊት
https://t.me/ibnahemad/157
ሙሓደራ 3⃣1⃣
እኔ ለሞት ዝግጁ ነኝን
https://t.me/ibnahemad/176
ሙሓደራ 3⃣2⃣
አምልኮ ከራመዳን ቦኋለ
https://t.me/ibnahemad/172
ሙሓደራ 3⃣3⃣
ራመዳን 30ኛው ሌሊት
https://t.me/ibnahemad/181
ሙሓደራ 3⃣4⃣
ተዉሂድ ና ሽርክ
https://t.me/ibnahemad/193
ሙሓደራ 3⃣5⃣
ራመዳን ብያልቅም የአላህ ስራ አላለቀም
https://t.me/ibnahemad/204
ሙሓደራ3⃣6⃣
ስራን ሱነን ጠብቆ መስረት
https://t.me/ibnahemad/242
ሙሓደራ 3⃣7⃣
በጥሩ መዘዝና ከመጥፎ መከላከል
https://t.me/ibnahemad/296
ሙሓደራ 3⃣8⃣
ወንጀል ምያመጣዉ መዘዚ
https://t.me/ibnahemad/390
ሙሓደራ 3⃣9⃣
የቁርዓን ጥቅሞች
https://t.me/ibnahemad/417
ሙሓደራ4⃣0⃣
ዙል ሕጃ 10 ቀነቶች
https://t.me/ibnahemad/458
ሙሓደራ4⃣1⃣
ተዉሂድ ና ሽርክ
https://t.me/ibnahemad/506
ሙሓደራ 4⃣2⃣
በለቅሶ ላይ የተደረገ ደዕዋ
https://t.me/ibnahemad/507
ሙሓደራ4⃣3⃣
ዝክር
https://t.me/ibnahemad/521
ሙሓደራ 4⃣4⃣
መልካም ተምሳሌት
https://t.me/ibnahemad/605
ሙሓደራ4⃣5⃣
ሱራቱል አል-ጋሽያ
https://t.me/ibnahemad/613
ሙሓደራ4⃣6⃣
ሱራቱል አል-እንፍጣር
https://t.me/ibnahemad/636
ሙሓደራ4⃣7⃣
ስለ ፊትነና ስለ ተጣርዎቹዋ
https://t.me/ibnahemad/654
ሙሓደራ 4⃣8⃣
ከአላህ ጠለቶች መመሳሰል
https://t.me/ibnahemad/763
ሙሓደራ 4⃣9⃣
ልቅነተችን ዲኑን በመወቅ ነው
https://t.me/ibnahemad/810
ሙሓደራ5⃣0⃣
የነብያችን (ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም) የሞት ታርክ
https://t.me/ibnahemad/901
መሓደራ 5⃣1⃣
የልብ መረጋጋት ና እስልምና እውቀት
https://t.me/ibnahemad/1024
ሙሓደራ 5⃣2⃣
በዲን ለይ መፅናት
https://t.me/ibnahemad/1095
ሙሓደራ5⃣3⃣
ነብይ ሙሰ (ዓለይ ሰላም )
https://t.me/ibnahemad/1158
ይቀጥላል....

በተለይ የሀላበ ልጆች ና የሀላብኛን ቖንቖ መደመጥ የምትችሉ ሙሓደራዎቹን አውርደችሁ ስሞያቸዉ በአላህ ፍቃድ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ኢንሻአላህ፡፡

ለወዳጅ ለዘመድ ለጓደኛው ሼር በመድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡


የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇
https://t.me/ibnahemad
https://t.me/ibnahemad


✅አዲስ  በ notcoin የተዘጋጀ ትልቅ Project መጥቷል እሱም Not Pixel  ይባላል

✅Not Pixel  ልክ እንደ Lost Dog  በ NOTCOIN የተዘጋጀ ትልቅ project  ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ ብትሰሩት መልካም ነው 

✅Not Pixel ሰርተን ስንጨርስ $NOTPX የሚባለውን  የራሳቸውን Token ነው የምናገኘው 🤝
✅ማወቅ ያለባችሁት ነገር Not Pixel በ Notcoin   Launch የተደረገ  Project ነው
✅Notcoin official ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ  ስለ Not Pixel ደጋግመው አስተዋውቀዋል " 
Notcoin  "Dogs ' Lostdog " Notpixel

ብዙ Pixel  ለማግኘት    

Notpixel Board ላያ በደንብ paint አድርጉ በጭራሽ ችላ እንዳትሉ ' እያንዳንዷ ዋጋ አላት 🙏
- task ስሩ
-ጓደኞቻችሁን ጋብዙ

👌በደንብ  አትኩራችሁ ብትሰሩት መልካም ነው ቤተሰብ  "

አሰራሩን screen record አድርጌ እለቅላችኋለው🙏

✅ለመጀመር 👇https://t.me/notpixel/app?startapp=f1584418890


ቴሌግራም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የደንበኞቹን መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው።

በዚህም የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ፦
➡️ ስልክ ቁጥሮች፣
➡️ የኢንተርኔት አድራሻ
➡️ ሌሎችንም መረጃዎች በፖሊስ፣ በፍርድ ቤት በመሳሰሉ የሕግ ተርጓሚዎች በሚፈለግበት ጊዜ ሊሰጥ እንደሚችል ቴሌግራም አሳውቋል።

የቴሌግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፔቨል ዱሮቭ ይህ አዲስ ደንብ እንደሆነው አመልክተዋል።

ይህ አዲስ ደንብ " መተግበሪያውን ለወንጀል የሚጠቀሙት ሰዎችን ቅስም የሚሰብር ይሆናል " ብለዋል።

" 99.999% የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከወንጀል ጋር የሚያያይዛቸው አንዳችም ነገር የለም። 0.001% የሚሆኑት ግን ለድብቅ ወንጀል እየተጠቀሙበት የቴሌግራምን ዝና እና ክብርን እያጎደፉት ይገኛሉ። ይህ ደግሞ ቢሊዮን የሚጠጉ ጨዋ ተጠቃሚዎቻችን የሚጎዳ ነው " ብለዋል።

ዱሮቭ ባለፈው ወር በፈረንሳይ ፣ ፓሪስ ኤርፖርት በቁጥጥር ሥር ውለው እንደነበር አይዘነጋም።

በፖሊስ ከተያዙ በኋላ የቀረበባቸው ክስ " መተግበሪያው ለወንጀለኞች መፈንጫ እንዲሆን ፈቅደዋል " የሚል ነበር።

" ሕገ ወጥ የሕጻናት ምስሎች ዝውውርና የአደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎችን በሚያበረታታ መልኩ መተግበሪያው ለወንጀል ተግባር እንዲውል ፈቅደዋል " በሚል የተከሰሱት ዱሮቭ ከሕግ አካላት ጋር ባለመተባበርም ተወንጅለው ነበር።

ዋና ሥራ አስፈጻሚው በበኩላቸው ሌሎች ለፈጸሙት ወንጀል እሳቸው ተከሳሽ መሆናቸው " አስደናቂ እና ግራ የሚያጋባ " ነገር ነው ሲሉ የፈረንሳይ ባለሥልጣናትን ወርፈው ነበር።

በኃላ ፍ/ቤት ዱሮቭ በዋስ ወጥተው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ማዘዙ ይታወሳል።

#Telegram #BBC

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል።

በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ተሰምቷል።

በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

👇👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et/



የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


#moonbix

✅|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው።

✅|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው።

✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም።

✅|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል።

✅|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።


ለመጀመር
➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_1584418890&startApp=ref_1584418890




100% የተረጋገጠ ከአለማችን ትልቁ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ የ crypto exchange app ብዙ ሰው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ጀምሩ

🔸Binance ከሌሎቹ በተለየ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ እድል ይዞ መቷልና
✔️በፍጥነት  ጀምሩት


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ነፃ ገንዘብ 🤑

Start here 👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_1584418890&startApp=ref_1584418890
Join the Moonbix Journey! Get 1000 Coins as a new player and stay tuned for exciting airdrops and special rewards from Binance!


የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዛሬ ተጀምሯል።

እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!!

የዘንድሮው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች፣ለመምህራን፣ለወላጆች እና በዚሁ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለ ድርሻ አካላት በሙሉ በስኬት የታጀበ ዓመት እንዲሆንላቹህ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን ።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


ትምህርት ሰኞ ይጀመራል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በላከው መመሪያ መደበኛ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሰኞ ማለትም መስከረም 6/2017 ዓ.ም እንዲጀመር ትዕዛዝ አስተላልፏል።

እኛም በቻናላችን ስም መልካም የትምህርት ዘመንን እንመኛለን

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


Communicative English Module (1).pdf
1.5Мб
Mathematics for Natural Science.pdf
6.4Мб
physics freshman.pdf
4.5Мб
General psychology Freshman.pptx
5.2Мб
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf
2.6Мб
Pysychology Module (2).pdf
1.8Мб
Geography Module Final-1.pdf
2.9Мб
📚 For all Freshman first semester courses!

✅ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።
Share share please for who pass remedial🙏🙏

For all social and Natural science module👇👇

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ብዙ ተማሪዎች ስለ remedial ዉጤት እየጠየቃቹን ነዉ::ከ300 በታች ዉጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ 👇

👇👇👇👇
👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor


ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላቹህ ተማሪዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚቀጥሉት ቀናት የኦንላይን ቅሬታ መቀበያ አድራሻ ያጋራል።

በርካታ ተማሪዎች የአምናውን የቅሬታ መቀበያ ሊንክ እየሞከራቹህ እንደሆነ አስተውለና።የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለዘንድሮ ተማሪዎች ቅሬታ መቀበያ አድራሻ እስከሚያጋራ ተተረጋጉ‼️

ትምህርት ሚንስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor

Показано 20 последних публикаций.