የባለ-ፅግነት መንገድ አጠ/የቤት ሺያጭ አማካሪ/Cash flow Quadrat G/Buisness consulting


Гео и язык канала: не указан, Амхарский
Категория: Продажи


+251937736408
@FikreabAmanu

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, Амхарский
Категория
Продажи
Статистика
Фильтр публикаций


ለሺያጭ የቀረበ ሀያት ለሚ ኮራ ክፍለ ከተማ ጀርባ 100 ሜትር ዙሪያ ...!!

> m2

አጠቃላይ ካሬ 270 m2
ዋናዉ ቤት ያረፈበት 200 m2

ከሁላ 1 oppen kichen /እና 3 የሚከራዩ ቤቶች አሉ

ዋናዉ ቤት 5 ምኝታ
ከሁላ ከ oppen kichen ዉጭ
የሚከራዩ 3 ሰርቪስ አሉት
1 master bed room
full furnished /የሌለዉ የለም/
2 oppen kichen /ኦፕን ኪቺን/
1 ሰፊ ሳሎን
4 መኪና ፓርክ

ፊት ለፊቱ ግዙፋ አፓርትመንት ያለበት
ሙሉ በሙሉ ለምቶ የጨረሰ ሰፈር

ዋጋ = 20 ሚሊዬን ብር /fixed price /

+251937736408
https://t.me/shger21

NB :- ንብረት /Asset/ ለመሸጥ ለመለወጥ መገዛት ከወሰኑ ብቻ
@FikreabAmanu

ref ga m






ለሺያጭ የቀረበ ሩፋዬል በአፓርትመንት የተከበበ ቦታ .....!!!!

                > m2

አጠቃላይ ካሬ  በካርታ 478 m2
በይዞታ   አጠቃላይ 500 m2

ከፈለጉ አሁንም መኖር የሚያስቸል
የድሮ ብሎኬት  ቤቶች ያሉበት

በአፓርትመንት የተከበበ በመሆኑ ለአፓርትመንት ተመራጭ በመሆኑ
ለወጣት አፓርትመንት ገንቢዎች Recomend እናደርጋለን ..!!!

ነባር ይዞታ የሆነ መሬት ነዉ
ካርታዉ ዲጂታል ነዉ

ግንባሩ ከ 14 m2 በላይ በመሆኑ
ለ 2 መካፈል የሚችል ቦታ ነዉ

ከዋና መንገድ 30 meter

ዙሪያዉ ከ G+14  በላይ ግንባታ ያለዉ በመሆኑ ለግንባታ ፍቃድ ችግር የለዉም


ዋጋ  ==  40 ሚሊዬን ብር /fixed price /

+251937736408
https://t.me/shger21

NB:- ንብረት /asset/ መሸጥ መለወጥ መግዛት ከወሰኑ ብቻ @FikreabAmanu




ጎፍ መብራት ኮንዶሚዬም አዲሱ አስፋልት ላይ 200 ሜትር  ወደ ሜክስኮ በሚወስደዉ መንገድ ላይ.ዋና አስፋልት ዳር /main road /

                    m2

  

ይሄ ቦታ ለአፓርትመንት ገንቢዎች ቁጥር አንድ ተመራጭ የሆነ ቦታ ...!!!

አጠቃላይ ካሬ በካርታ 592 m2
በይዞታ 600 m2

አሁን ባለበት ከ 100,000 ብር በላይ ገቢ አለው

ቦታው ለአፓርትመንት እጅግ ልዩ እና ተመራጪ በዙሪያው 2 ትላልቅ አፓርትመቶች ተገንብተው ያለቁ /2ቱም ከ G+7 / በላይ ናቸዉ

አሁንም ከበቂ በላይ የሚያስኖር ቤት ያለው

አዲሱ አስፋልት ላይ ከኮንዶሚኒዬሙ 200 m እርቀት ላይ ያለ ቦታ

ካርታው ጣጣውን የጨረሰ ነው ፕላን ስምምነት ሳይቀር የጀርባ ማህተም የተመታ


#ዋጋው  55 ሚሊዬን ብር
ቀጥታ ነዉ የተያዘዉ,,,,,!!!

   +251937736408
https://t.me/shger21

NB:- ንብረት ለመሸጥ ለመግዛት ለመለወጥ አስበዋል ከወሰኑ ብቻ
@FikreabAmanu




ለሽያጭ የቀረበ ቦታ ዓለም ባንክ ቃሊቲ የበፖሌ ቴክኒክ ዋና አስፍል ዳር የያዘ ...??


> m2

አጠቃላይ ካሬ በካርታ 500 m2
በይዞታም 500 m2

ለ 2 መካፍል የሚችል ቦታ
ግንባሩ ከ 20 በላይ

የዉስጥ ዋና አስፍልት የያዘ

ለግንባታ ዝግጁ የሆነ ነዉ

ካርታዉ ጣጣዉን የጨረሰ ነዉ

#ዋጋ 19 ሚሊዬን ብር /fixed price/

+251937736408
https://t.me/shger21

NB:-ንብረት /asset/ መሸጥ መግዛት መለወጥ ከወሰኑ ብቻ ይላኩልን @FikreabAmanu
ref ga m

Показано 8 последних публикаций.

4 238

подписчиков
Статистика канала