girl🫶🏾🤭
እጅህ ይዳብሰኝ ዞሮ ከወገቤ
ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሀሳቤ🐾
ልበልህ ሐኪሜ ልበልህ ፈዋሼ
ሰላም የሰጠኸኝ ጤናዬን ዳባሼ🤍
የተባረከ እጅ ባምላክ የተቀባ
ቢታቀፋት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ💐
ያምላክ ቀባቅዱስ የቸርነት ጥበብ
በእጅም ይገለጣል በሰውም በሰበብ🩸
https://t.me/sosi_and_hewan_fam
እጅህ ይዳብሰኝ ዞሮ ከወገቤ
ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሀሳቤ🐾
ልበልህ ሐኪሜ ልበልህ ፈዋሼ
ሰላም የሰጠኸኝ ጤናዬን ዳባሼ🤍
የተባረከ እጅ ባምላክ የተቀባ
ቢታቀፋት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ💐
ያምላክ ቀባቅዱስ የቸርነት ጥበብ
በእጅም ይገለጣል በሰውም በሰበብ🩸
https://t.me/sosi_and_hewan_fam