#ታላላቅ_የተጽዕኖ_ሰዎች_ስለ_መጽሐፍ_ቅዱስ_የተናገሩት_አስገራሚ
ምስክርነቶch
1, “ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበቤ ብዙ አትርፌያለሁ፡፡ እስቲ አንተም በመንፈስና በእምነት ተሞልተህ አንብበው፡፡ ያለጥርጥር በህይወት ዘመንህ ሁሉ የተሻለ ሰው ሆነህ ትኖራለህ… እንደተከበርክም ታልፋለህ፡፡”
አብረሃም ሊንከን
2. “እውነቴነው እመኑኝ! በምንም አይነት የብርታትም ሆነ የድካም ስሜት ውስጥ ቢሆን መጽሐፍ ቅዱሴን ሳላነብ ወደ መኝታዬ አልሄድም፡፡” 🙈🙈
ዳግላስ ማክአርተር
3. “ ሰይጣን ሰዎችን ሙሉ ለሙሉ አሸንፎ ከቁጥጥር በታች የሚያውለው መጽሐፍ ቅዱስን እንዳያነቡና እውነትን ከውስጡ እንዳይፈልጉ ልባቸውን ከዘጋ በኋላ ነው፡፡”
ዶ/ር ሃዋርድ ከሊ
4. "ባለፍኩባቸው የህይወት ዓመታት ሁሉ በብዙ ሚሊዮን ዶላር በሚቆጠር ገንዘብ ዕቃዎችን እየገዛሁ ስሸጥም ኖሬያለሁ፣ ይህም ለንግዴ ብዙ ትርፍ አስገኝቶልኛል፡፡ ነገር ግን እስከ ዛሬ ከገዛኋቸው ነገሮች ሁሉ የአስራ ሁለት ዓመት ልጅ በነበርኩ ጊዜ የገዛሁትን ያህል ትርፍ ሊያስገኝልኝ የቻለ የለም፡፡
ይህ ታላቅ ንብረት በሁለት ዶላር ከአምሳ ሳንቲም የገዛሁት መድሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ ለዛሬው ማንነቴ ምክንያት የሆነኝ ይሄው መጽሐፍ ነው"፡፡
ጆን ሜክር / ከአሜሪካ ታላላቅ
ነጋዴዎች አንዱ/
5. "ይህ መጽሐፍ እስከ ዛሬ ከታተሙት መጽሐፍት ሁሉ የላቀ ክብርን የተጐናፀፈ መጽሐፍ ነው፡፡ እያዘንኩ ወደ መቃብር የምሄደው ወድጄ አይደለም፣ እንደገና ዕድል አግንቼ ይህንን መጽሐፍ ቅዱስ ላነብ ባለመቻሌ ምንኛ እንደምጸጽት ባወቃችሁልኝ"፡፡
ፓትሪክ ሄንሪ/ በሞት አፋፍ ላይ
እያለ የተናገረው የመጨረሻ ቃል፡፡
6. “ መጽሐፍ ቅዱስ የዕውቀት ሁሉ መፍለቂያ በመሆኑ በርካታ የዓላማችን መጽሐፍት የተዋቀሩት በዚሁ መጽሐፍ ላይ ነው፡፡”
ዳዊት ታልማግ
7, "በሀሴት ስንሞላም ይሁን ስናዝን መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ መቻል ይኖርብናል፡፡ ያለበለዚያ ህይወትን አቻችለን ለመምራትም ሆነ ለመቋቋም አቅም አይኖረንም"፡፡
ዶ/ር ሄለን ኬለር
8. “ ያለ እግ/ርና ያለመጽሐፍ ቅዱስ በትክክለኛ ፍትህ ዓለምን መምራትና ማስተዳደር በፍጹም አይቻልም፡፡”
ጆርጅ ዋሽንግተን / የአሜሪካ
የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት
9." … የታላቋ የእንግሊዝ የዕድገት ሚስጥር የሚገኘው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ነውና ደጋግመህ አንብበው"፡፡ 🙊
ንግስት ሺክቶሪያ /አንድ አፊሪካዊ
ልዑል ላቀረበላቸው ጥያቄ
የሰጡት መልስ /
10. "በዓለም ላይ ካሉ ሰዎች አንዱ ነኝና እኔም በተራዬ በዓለም ላይ እየኖሩ ላሉት ሰዎች ሁሉ የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ትጉ፡፡ በየትኛውም የዕድሜ ክልልም ሆነ በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ይህ ቅዱስ መጽሐፍ ተነቦ የሚያበቃ አይደለምና አንብቡት"፡፡
ፕሬዚዳንት ጆን ኩዊንስ አደምስ
11. "ብዙ ጊዜ ደጋግሜ የተናገርኩት ወደ ፊትም የምናገረው መልዕክት አለኝ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ዜጐችን በሙሉ ቀና ያደርጋል፣ ባሎችን የተሻሉ፣ጨዋና ከሁሉም በላይ ደግም ደግ አባት እንዲሆኑ ይረዳቸዋል"፡፡
ፕሬዝዳንት ቶማስ ጃፈርሰን
12." … ዛሬ ለደረስኩበት የህይወትና የኑሮ ደረጃ ቀዳሚ ተመስጋኞቹ በልጅነት አእምሮዬ መጽሐፍ ቅዱስን እያስተማሩ ያሳደጉኝ ወላጆቼ ናቸው"፡፡
ዳንኤል ዊብስተር
13. "መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ አዕምሮንና መንፈስን ወደሚያድስ ለምለም ስፍራ እንደመጓዝ ነው"፡፡ wow
አይዘን ሀወር
14. "እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታዎች ሁሉ የከበረ ስጦታ መጽሐፍ ቅዱስ ነው"፡፡
አበርሃም ሊንከን
15. ለአንድ ሰው ትልቁ ውድቀት ለእ/ግር ቃል አለመታዘዝ ነው፡፡
ቤንታ ሲና
🙏ይህ ጹሁፍ የእግዚአብሔርን ቃል ከጠልንበት እንድናነሳ የሚያደርግ ነው ብዬ 100% አምናለሁ። በጌታ በእየሱስ ስም መጽሐፍ ቅዱስን የምተነቡበት አቅም፣ ረሀብ ዛሬ ይጨመርላ
👉ወንድም ክብረአብ
ለቅዱሰን ሁሉ #ሼር #share አድርጉ
ለበለጠ 👇
@evangelismby