በጣም የሚያስገርመኝ እና ብዙዎቻችን የሚያመሳስለን ብዬ የማስበው አንድ ነገር...ህይወት ላይ most things የሚያደክሙን ወይ የሚሸውዱን ስለማናውቃቸው ሳይሆን their order mess up ስለምናደርገው ነው፥
.
.
ተስፋ ሳገኝ ፣በህመሜ ውስጥ ለህይወት ስንቅ የሆኑኝ ከእኔ አልፎ ሌሎችን የሚያበረታ ትምህርት ስማር ፣ብዙ ራዕዮች ሲሰጠኝ ከልቤ ፈገግ ማለት ስጀምር ፣መጠበቅ ሲደክመኝ...ፈጣሪ አለ
.
.
ነገን ሳስብ...ያለሁበት ሁኔታ ቢፈታም ባይፈታም ፥የምጠብቀዉ ጊዜ ቢመጣም ባይመጣም ፥እኔ ብኖርም ባልኖርም...ፈጣሪ ይኖራል።