📍 ሊከተሏቸው የሚገቡ ቅደም ተከተሎች
1) የቻናሉን ሊንክ ወደ
@star_zzzz ይላኩ።
2) Admin ለ
@star_zzzz እና
@tg_analyticsbot (ስለ ቻናሉ view and share ትክክለኛ ትንታኔዎችን ለማግኘት) መስጠት አለባችሁ። ብራችሁን እስከምልክላችሁ ጊዜ ድረስ አድሚን ማንሳት የለባችሁም።
3) ከ 2 ቀናት በኋላ ቻናልዎ ተቀባይነት ማግኘቱን ወይም አለማግኘቱን እነግራችኋለሁ።
4) ቻናላችሁ ተቀባይነት ካገኘ በሚቀጥለው ቀን ቻናሉ ላይ የማስታወቂያ እፖስታለሁ።
5) ፖስቱ ከተፖሰተ ከ24 ሰአት በኋላ ክፍያዉን (ብር) በማንኛውም ባንክ ወይም በቴሌቢር እልክላችኋለሁ።
6) እና በማንኛውም ጊዜ በቻናላችሁ ላይ ማስተዋወቅ በፈለኩበት ጊዜ INBOX አናግራችኋለሁ ወይም ከዚህ ቻናል ጋ እፖስተዋለሁ ።
⚠️ፖስቱ ከተፖሰተ 24 ሰአት ሳይሞላው ከደለታችሁት ምንም ክፍያ የማንከፍል መሆኑን ማሳወቅ እንፈልጋለን⚠️
@telgrads @telgrads