የምር በጣም ከፍቶኛል እሺ እንዴት ልሁን በጣምኮነው ምወደው 😔ምን ልሁን ደሞ እንደ እህት ነው የቀረብኩት ሚስጥሩን ይነግረኛል ስለ ፍቅረኛው ያዋራኛል በጣም ይቀርበኛል በጣም ቀርበዋለው😞ምን ያደርጋል ይሄ መቅረብኮ እንደማፈቅረው እንኳ እንዲረዳ አላረገውም ነግሬው ወድምነቱን ማጣት አልፈልግም እኔጃ በጣምኮነው ምወደው ❤️❤️አላውቅም ብቻ እያነበብከው ሊሆን ይችላል ቢሆንም ላንተ ላይመስልክ ይችላል በቃ ላንተ ነው ኡፍ በቃ እኔጃ ተረዳኝ ግን መቼም ቢሆን እንደማፈቅርክ አልነግርህም የቀረብኩህ በወድምነት ነውና ታስታውሳለህ ማፍቀር አችይም ወይ ብለኸኝ ነበር አው ችላለው በደንብ ችላለው ያውም ባንተ ነው ማፍቀርን የለመድኩት የጀመርኩት አ..ፈ..ቅ..ር...ሀ...ለ..ው❤️❤️ ግን ልነግርህ ድፍረት አጣው ባፈልገኝስ ብዬ አሰብኩ ብቻ ግን እወቅልኝ አፈቅርሀለው የምታፈቅራት የምታፈቅርህ ሌላ ሴት እዳለች አውቃለሁ እንደ እህት ስለምታየኝ አማክረኸኛልና 🥺🥺 ያዝልቃቹ ማፍቀር ማለት በሚወዱት ሰው ደስታ መደሰት አደል 😊❤️ተደሰትልኝ ግን ምን አስነክተከኝ ነው ስንት አፈቅርሻለሁ እሞትልሻለው ሚሉኝ እያሉ አንተን አንተን ብቻ ያልኩት የፍቅርን መግለጫ ቃላት አላቅም ምክንያቱም ማፍቀርንም የለመድኩት ገና ባንተ ነው ። ምናልባት ይህን አይተህ ያፈቀርሽው አለ ብለህ ድጋሜ ልጠይቀኝ ትችላለህ 😒😞ግን አለሜ ልንገርህ ምክንያት ፈልጌ ዋሽካለው ። ብቻ ሁሌም አፈቅርካለው❤️❤️❤️
ካልታደልኩት አፍቃሪክ እኔ
ለማታቀኝ አንተ የልቤ ንጉሥ ❤️❤️
ሁሌም አፈቅርካለው
--------------------❤---------------
@tigiwaaa
@tigiwaaa
@tigiwaaa
()()()()()()()()pls join and share
ካልታደልኩት አፍቃሪክ እኔ
ለማታቀኝ አንተ የልቤ ንጉሥ ❤️❤️
ሁሌም አፈቅርካለው
--------------------❤---------------
@tigiwaaa
@tigiwaaa
@tigiwaaa
()()()()()()()()pls join and share