Hey Unihorse 🦄
Hide my Identity
I need to vent
እንዴት ናችሁ
እርዳታችሁን ስለምፈልግ በ አማርኛ ግልፅ አድርጌ እፅፍላቹሀለው እና እባካችሁ ዶክተሮች ካላችሁ እንዲሁም እንደኔ አይነት the same case እምታውቁ እና መፍትሄ ምታውቁ ሰዋች ተባበሩኝ 😭
እና ችግሬ ምን መሰላችሁ እኔ 20 አመቴ ሲሆን እንዲሁም fresh (የ መጀመሪያ አመት) ተማሪ ነኝ ከ ቅርብ ጊዜ ወዲህ ነገሮችን መርሳት ጀምሬለው መርሳት ስል ድሮም እረሳ ነበር ግን አሁን ብሶብኛል ድሮ ምረሳው like ያስቀመጥኩትን እቃ ምናምን ነበር አሁን ግን እራሴን፣ህልሜን፣ቤተሰቦቼን ባጭሩ በቃ በኔ ህይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ ምሰጣቸውን ነገር በሙሉ እየረሳው ነው መርሳት ስል ግን እስከነ ጭራሹ ሳይሆን በቃ አለ አደል ድብዝዝ ያለ ነገር ነው የሚታየኝ እንዴት እንደማስረዳ እኔንጃ ግን በቃ አለ አደል የ አይምሮዬ ንቃት እንደ ድሮ አደለም እንደ ድሮ አደለም ብቻ ሳይሆን በቃ ሊጠፋ ሀይል እነደ ቀነሰ መብራት ነው i don't known how to explain ግን አለ አደል ትኩረቴ እና ጭንቅላቴን እሚቆጣጠረው አሁን ያለሁበት situation ነው that means ለምሳሌ እንደ ነገርኳችሁ የ ግቢ ተማሪ ነኝ last year remedial ነበርኩ እና ዘንድሮ fresh ነኝ እና ወደዋናው ነገር ስመለስላቹ አሁን ግቢ ከመጣው በሆል ስለ familyዋቼ ብዙ ነገር እየረሳው ነው like ከ ነሱ ጋር ሰለነበረኝ relation ከነሱ ጋር ስለነበረኝ ነገሮች like ስለ ነበሩን ቅርበት ስላሳለፍ ነዉ ነገሮች ሙሉ ለሙሉ መርሳት ሳይሆን ድብዝዝ ያሉ ነገሮች ናቸው ሚታየኝ even መልካቸን እራሱ ሳስብ ጥርት ያለ ነገረ አይታየኝም 🥺
እና አሁን አሁን አሁን ሳስበው ጭንቅላቴ ባላወኩት ሁኔታ ዙሪያዬ ካሉት ነገሮች ውጪ ነገሮችን እንዳላስብ፣ እነዳላይ ከሌክሎኛል እና እባካቹህ ሰለዚ ጉዳይ ምታውቁት ነገር ካለ መፍትሔ ንገሩኝ ወይም አምታውቁትን ሰው ጠይቁልኝ አባካችሁ😭 ለኔ ብዙ ነገር የሆኑልኝን ቤተሰቦቼን ጨርሼ ሳልረሳ እባካችሁ እርዱኝ ልጃችን ደረሰችልን ሲሉ ለነሱ መርዶ መሆን አልፈልግም ...ለማንም ምንም ብዬ አላውቅም ስለዚህ ጉዳይ ዙሪያዬ ያሉት መፍትሄ እንደሌላቸው i know ለዛ ዝም ማለትን መርጫለው ለነሱ ቢበዛ አቅፈው አይዞሽ ነገ አዲስ ቀን ነው ቢሉኝ ነው ብዬ ስላሰብኩ እስካሁን ዝም ብዬ ነበር እዚ ግን
ከ47k ሰው ውስጥ መፍተሄ ሚያቅ እና እኔ እህታቹን ሊተባበር ሚፈልግ ሰው አላጣም ብዬ ነው እንዳልተሳሳትኩ ተስፋ አደርጋለው
በቻላችሁት በሙሉ ከጎኔ ስለምትቆሙ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በ ፀሎታችሁም አስቡኝ
#MentalIllness #Family #HealthComplications #Adult
Telegram • Instagram • Twitter