📌📌📌እውቀትን አትደብቅ📌📌📌
🔵 قال العلامة الفوزان حفظه الله
✅ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ።
《"فلا يجوز للمسلم الذي عرف شيئاً من العلم أن يسكت عليه وهو يرى الناس في حاجة إليه خصوصاً علم التوحيد وعلم العقيدة لأنه إذا فعل ذلك فقد ترك واجباً عظيماً"》
✅ አንድ ሙስሊም የሆነ አካል የሆነን እውቀት አውቆ ያንን ነገር ለሰዎች አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ዝም ሊል በፍፁም አይፈቀድለትም። በተለይ በተለይ
🔺የተውሂ እና
🔺የአቂዳን እውቀት ላይ ሊደብቅና ዝም ሊል አይገባም።
♻️ምክንይቱም ይህን ካደረገ ትልቅ የሆነ ግዴታ እንደተወ ይቆጠራልና።
📒 [ إعانة المستفيد \صـ: 137
✅ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሽርክ ተጨማልቆ፣ በቢድአ ተተብትሆ፣ ለወልይ ለሸህ ለጨሌ ለቆሌ ለአድባር እየገበረ፣ ወደ ጠንቋይ ወደ ድግምተኛ እየተነዳ እምነቱን እያበላሸ፣ ቀን ቆጥሮ እያመለከ፣ አላህን ትቶ የፍጡር ደጅ እየጠና እያየህ ዝም ምትል ከሆነ
🔺ያንተ ሸህነት ምኑ ላይ ነው
🔺ያንተ ኡስታዝነት የቱ ጋር ነው
🔺ያንተ ሙፍቲና ዶክተር እንዲሁም ፕሮፌደርነት ምን ሊፈይድ ነው
♻️ ህዝቡ ተውሂድን ተርቦ ሱና ተጠምቶ ካላስተማርከው
♻️ በሽርክ የሁለት ሀገር ህይወቱ እያበላሸ በቢድአ ዲኑን እያፈረሰ ካላስጠነቀቅከው
♻️ ከተለያዩ በዲን ስም ከሚነግዱ የጥመት አንጃዎች ህዝቡን ካልታደከው
🔺ይህ ማህበረሰብ እያጭበረበርከው እንጂ በጭራሽ እየጠቀምከው አይደለም። እየሸወድከው እንጂ እየታገልክለት አይደለም።
✍ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Alelmnur