የአእላፋት ዝማሬ | Melody of Myriads


Гео и язык канала: США, Английский
Категория: Музыка


እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
США, Английский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


የሳምንት 1 ዘወረደ ቻሌንጅ ከዕለታዊ መንፈሳዊ ምግባራት መከታተያ ጋር

1)በዚህ ጾም ከጌታ ዘንድ ምን መቀበል እንደምንፈልግ እናስቀምጥ
2)ማስወገድ የምንፈልጋቸውን ልማዶች/ኃጢአቶችን ለይቶ በማውጣት እግዚአብሔር ድል መንሳትን እንዲሰጠን መለመን

3)በ7ቱ የጸሎት ሰዓታት መጸለይ

4)ይህንን ወቅት በጽሞና እንዳናሳልፍ ከሚያደርጉን የሚያዘናጉ ነገሮች ታቅበን በአንጻሩ የሚያግዙ መጻሕፍትን ማንበብ: መዝሙራትን ማዳመጥ የመሳሰሉትን ማድረግ
41,64 በአቅማችን መስገድ

5)በቤተክርስቲያን በመገኘት የዕለቱን ወንጌል መማር

6)የማቴዎስ ወንጌል 4:1-11 ማስታወሻ በመያዝ ማጥናት
*እነዚን ሁሉ ከምጽዋት ጋር
*ዕለታዊ የመንፈሳዊ ምግባር መከታተያውን ከታች ያገኙታል::




ጾም የሥጋ ምኞትን የምታጠፋ የነፍስን ቁስል የምታደርቅ ለጎልማሶችም ጸጥታንና እርጋታን የምታስተምር ደገኛ ሥርዓት ነች፡፡

እያንዳንዱን ዕለት ከክርስቶስ ጋር ሆኖ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ? አብረን እንጓዝ።

ፍሬ የምናፈራበት ጾም ያደርግልን።


ኦዛ ታቦተ እግዚአብሔር ስታጋድል እርሷን ለመያዝ እጁን ቢዘረጋ ተቀሰፈ ኦዛ የሞተበት ያቦታ ማን ተብሎ ተጠራ?
Опрос
  •   አቤንኤዘር
  •   ቤቴል
  •   የኦዛን ስብራት
  •   ሰማርያ
296 голосов


ጾመ ነነዌ ሰኞ የካቲት ፫ ይገባል።


መንፈስ ቅዱስ የሚሠርፀው (የሚወጣው) ከማን ነው?
Опрос
  •   ከአብ
  •   ከወልድ
  •   ከአብና ከወልድ
  •   መልስ የለም
81 голосов


ጥር 25/2017 ዓ.ም በጃንደረባው ሚዲያ YouTube Channel በቀጥታ ስርጭት በተደረገው የ"አንድ የኢትዮጵያ ሰው" የተሰኘው ዕጣ ፡ የቲኬት ዕጣ ማውጣት መርሐግብር ላይ በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ እና በኦንላይን ከተቆረጡት የዕጣ ቲኬቶች ውስጥ ከላይ የተጠቀሱት የዕጣ ቁጥሮች ባለእድለኞች መሆናቸው ታውቋል።

ባለእድለኞች የዕጣ ቲኬታችሁን ይዛችሁ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4:00 - 12:00 ሰዓት ቡልጋሪያ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ጀርባ የሚገኘው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ቢሮ በአካል በመገኘት ባለእድለኝነታችሁን እንድታሳውቁን በትሕትና እንጠይቃለን።

ማስታወሻ
በonline ከተቆረጡት ቲኬቶች የተገኘውን ባለእድለኛ ደውለን የምናሳውቅ ይሆናል።

በ3ኛ ባለእድለኝነት ከወጡት ዕጣዎች ውስጥ የዕጣ ቁጥር 0008210 ድሬዳዋ ከተቆረጡት ዕጣዎች በመሆኑ ባለእድለኛው ገንደቆሬ የሀገረ ስብከቱ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ (ገና ሆቴል አጠገብ) ላይ የሚገኘው የኢጃት ድሬ ቢሮ በአካል በመሔድ መውሰድ እንደሚቻል እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ በ0993171717 መደወል ይቻላል።


በሃገራችን ኢትዮጲያ ለመጀመርያ ግዜ የተጠመቀ ማነው?ያጠመቀውስ ማነው?
Опрос
  •   ባኮስ፣ፊልጶስ
  •   ፊልጶስ፣ባኮስ
  •   ሁሉም ክርስትያኖች
  •   ሐዋርያት፣ቅዱስ ዮሐንስ
300 голосов


ጌታ ኢየሱስ ህግና ነቢያት እስከ መቼ ነበሩ ነው ያለው ?
Опрос
  •   እስከ ዮሐንስ
  •   እስከ ሙሴ
  •   እስከ ምጻቱ
  •   ሁሉም
210 голосов


ዛሬም ይቀጥላል!
የብዙኃን ደም ልገሳ መርሐግብር
በቦሌ መድኃኔዓለም


ይህን ምስል ስቶሪ እና ፕሮፋይል በማድረግ ያጋሩ።

የብዙኃን ደም ልገሳ መርሐግብር   

ጥር 17 እና 18 ፡ በቦሌ መድኃኔዓለም
ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

ባዮ ላይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።


በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ የተዘጋጀ የደም ልገሳ መርሐግብር

በእለቱ ደም በመለገስ በቋሚነት አባል መሆን ከፈለጉ ፎረሙን በመሙላት ይመዝገቡ።
👇👇👇
https://forms.gle/3dK8tm6EKbZHNADy9

"ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ " ሮሜ 12:9

Показано 12 последних публикаций.