Репост из: የፊሊሞን ደብዳቤዎች 💌
:)
ይቅርታ…😞
ዛሬ ግን አረቄ ቤት አደለሁም…ጌታን!…ዛሬ እዛ አደለሁም…ዛሬ እቤቴ ነኝ…ብቻዬን ቁጭ ብያለው…ቁጭ ብዬም የቤቴን አረቄ እየጠጣሁ ነው…ቀስ ባለ ድምፅም እሬዶኔ ተከፍቶዋል…ዝናቡም በሀይለኛው እየዘነበም ነው …በጣምም ያስፈራል…አንገቴንም ደፋ አደረኩ…ስልፈልግም ስለ አለፈው ህይወቴ ማሰብ ጀመርኩ…በሀሳብም የኋሊት ተመልስኩ…
እኔ ግን ምን አይነት ሰው ነበርኩ?…ሀይማኖተኛ?፣…አስቸጋሪ?…ውሸታም?…ዱርዬ?…ወይስ መጥፎ ሰው?…ወይስ ደሞ ወረተኛ…እኔጃ እኔ አላውቅም…ወይ ሁሉንም እሆን እንዴ?…ወይስ እኔ ሌላ ማንነት ነው ያለኝ…እኔ እንኳን የማላውቀው…
አውቃለው አስቸጋሪ ሰው ነኝ…እኔንም መረዳት ከባድ ነው…እንደሚጠብቁኝ አይነትም ሰው አደለሁም…
በዙ ነገር ማጥፋቴን ግን አምናለው…ብዙዋችን ማስከፋቴንም አውቃለው…ግን ከምን እንደምጀምር እርግጠኛ አደለሁም…ምን ማለትም እንዳለብኝ አላውቅም…ግን በቃ ስለ ሁሉም ነገር ይቅርታ…የምር ከልቤ ነው…አጥፍቻለው…ልክ ያልሆነውንም ነገር አድርጌያለው…
አንገቴን ቀና አደረኩ…ሄጄበትም ከነበረው የሀሳም ማዕበል በመቀፅበት ተመለስኩ…ያለቀው ብርጭቆዬ ላይ አረቄ ሞላሁበት…ከተቀመጥኩበትም ተነሳሁ…በመስኮቴም አሻግሬ ሳይም ፀሐያዋም የለችም…መስኮቴን ዘጋሁት…ወደ አልጋዬም አረቄዬን ይዤ ሄድኩ…
ከፍቶት የሄደን ሰው መመለሻውን ማንም አይውቅም።
እግዛብሔር እምትወዱትን ህይወት ይስጣቹ…እንደፈራችሁትም አይሁንባቹ…ሰላም ለእናተ ይሁን።
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ ✍🏽
🌨 @itsmefilimonhappy ☔️
🌤 @itsmefilimon 💐
#filimon_happy