ዜና ሊቨርፑል™️


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.
➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.
➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.
➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @rijal_office

| ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ተማሪ ነህ/ነሽ


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/tNPVVYaCufowZmU0


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


በአሁኑ ሰአት በክለባችን ሊቨርፑል የሚገኙ ውድ ተጫዋቾች ዝርዝር እና ዋጋ !

ሉዊስ ዲያዝ በ85 ሚልየን ፓውንድ የክለባችን ቀዳሚው ውዱ ተጫዋች ነው..፤ ቀሪውን በምስሉ ላይ ይመልከቱ !

[ TRANSFER MARKET ]

LUCHO ON THE TOP 🔥🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


ማንችስተር ሲቲ ዛሬ መሸነፉን ተከትሎ ክለባችን ሊቨርፑል ቀጣዮቹን 2 ቀሪ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚያሸንፍ ከሆነ ከማንችስተር ሲቲ ያለውን ነጥብ ልዩነት ወደ 15 የሚያሰፋ ይሆናል ! 🥶

WHAT A GAP 😇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


🎙አሊሰን ቤከር:

"ጨዋታዎችን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ብዙ  ጐሎችን ማግኘት እንፈልጋለን። ጥሩ መጫወት እንፈልጋለን ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ በመከላከል ላይ ጠንካራ እና በአጥቂነት ጠንካራ መሆን እንፈልጋለን! »


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


🚨🏆 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋፡ የካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች።

አርሰናል 🆚 ኒውካስል

ቶተንሃም 🆚 ሊቨርፑል

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


💫መልካም ቀን


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_fans


ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን 👋😴

@zena_Liverpool_fans
@zena_Liverpool_fans


>||ሱፐር ኮምፕዩተር የ2024-25 የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ የገመተ ሲሆን ውዱ ክለባችን ሊቨርፑልዋንጫውን ለማሳካት አንደኛ ተመራጭ ሲሆን 21% ዋንጫውን ያሳካል ሲል ገመቷል ።🔥

EPL 83% TO WIN 🥇
UCL 21% TO WIN 🥇



𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ለሊቨርፑል ያለውን ታማኝነት አሳይቷል።እሱን ለማቆየት ብዙ ጥረት እያደረጉ ነው ነገር ግን እስካሁን ድረስ በድርድር ላይ ምንም እድገት የለም።

[ዴቪድ ኦርንስታይን]


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


እንደኔ ይሄ ልጅ ሲጫወት ለማየት የጓጓ🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans


ኮስታስ ሲሚካስ በ ኢንስታግራም ገፁ 👀

@zena_Liverpool_fans
@zena_Liverpool_fans


ለዛሬው ጨወታ ግምታዊ አሰላለፍ!

Share
@zena_Liverpool_fans
Share
@zena_Liverpool_fans


| #𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘 | 🍿

የእንግሊዝ ካራቦ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

      ⚪️ሳውዝሀምብተን ከ ሊቨርፑል
⚫️
 📆|| ዕለተ ረቡዕ / ዛሬ
 ⏰|| ከምሽቱ 5:00
 🏟|| ሴንት ሜሪ ስታድየም
📺 || በቀጥታ በዜና ሊቨርፑል ቻናል


ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_fans


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.

➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.

➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.

➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ
@rijal_office

| ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

@zena_Liverpool_fans
@zena_Liverpool_fans

Показано 16 последних публикаций.