#ካነበብኩትይህ የእውቁአ ደራሲ ዳንኤላ ስቲል መፅሐፍ በጣም ድንቅ አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ ዘውጉ መፅሐፍ ልቦለድ ቢሆንም ዓይን እንባ እንዲያዝል ሚያደርግ ጉሮሮን ሚከረክር ነገር............ Benw እይታም ይህ መፅሐፍ በ ውስጡ የያዘውን ሁሉም ይዞ ማራኪ ዘመን አይሽሬነቱ በ ጉልህ ይታያል እናም እጅግ ውብ ድንቅና አስተማሪ መፅሐፍ ሁኖ አግኝቼዋለሁ!
ታሪኩ ሚያጠነጥነውም ባንድ ቤተሰብ ላይ በደረሰ ባንድ ሰው ምክንያትስለ ደረሱእጅግ መራር የሆኑ ችግሮችን ይዟል በቤተሰቡ ላይ የሚደርሰው ግፍባ በደልና ሌሎች አሳዛኝ ነገሮችን አጭቁአል እሱም በ አባት ታሪክ ጀምሮ ስለ ከ እናት ጋር...... እያለ ቤተሰቡ ደስተኛ ሕይወት ያትትና ስለ 2ቱ አባትና እናት ሕይወት ያወራል........ከዛም ስለ 3ቱ ልጆቻቸው ሕይወት ብስቁልና ያትታል እንዲህ እንዲህ እያለ አሳዛኝ ታሪካቸውን በስፋት እስከ ሕይወታቸው ዓጋማሽ ድረስ በሚያስቀምጥበት ጊዜ ለማልቀስ መዳዳት(ብዙዎቹ እንደሚያለቅሱ እርግጠኛ ነኝ) ቢያጋጥም ሚገርም አይሆንም!
•ጭብጡም ባንድ ትንሽ ስህተት የስንት ሕይወት ሊበላሽና ውጥንቅጡ ሊወጣ እንደሚችል መፅሐፍ በገሓድ ለማሳየት ሞክሯል:: አሳይቷልም!
📚ርዕስ ብርቅርቅታ
📝ደራሲ ዳንኤላ ስቲል
👤አዘጋጅ:- Bola
እናም ካሁን በኃላ ካነበብኩት ፕሮግራም በሳምንት 3ቀን የነበረውውን ወደ 1 ቀን ተቀይሯል! የዚህ ፕሮግራም ዋነኛ ሚናም የንባብ ፍላጎትn ማነሳሳት ነው!
-› እናም መፅሐፉን ያላነበባችሁት ካላችሁ ደግሞ እንድታነቡት እጋብዛለሁ!
መልካም የንባብ ጊዜ 📖
ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ!!
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS