𝑬𝑻𝑯𝑰𝑶 𝑺𝑰𝑮𝑴𝑨 😈


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


4 any Comment @Phil_Sam

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


💥አረ ቴሌግራም 💯ሌላ አለም ውስጥ ገብቶል የ አለማችን ቁጥር 1 ባለሃብታ elen musk የራሱን airdrop ለቆል ያልጀመራቹ አሁን ጀምሩ አትቆጩበትም 👇👇

https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero6569740086
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero6569740086


ሲግማ ተማሪ ለመሆን ፡-

1. Act አታሳይ የተረጋጋ ሁን

2. የማንንም ጭራ ይዘህ ስር ስሩ አትከተል

3. ማንም ይሁን ማን አይን አይኑን እያየህ አውራው

4. አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከሁሉም ጋር አታውራ

5. ስስቅ እንደ አዞ አፍህን ከፍተህ አትሳቅ ትንሽ ፈገግታ በቂ ነው

6. ብዙ ነገሮች ላይ ባላየ ሁን

7. ይሄን ቻናል ሼር አድርግ🫶

"SHARE" @EthioSigma


ሴት ልጅ ውበቷ ሃይሏ ነው ወንድ ልጅ ደሞ ሃይሉ ጉልበቱ(ብሩ)ነው።

ትስማማለክ ጀግናው 😈 ?

SHARE"
@EthioSigma


ወንድሜ ያንተ ትልቁ መነቃቂያ ምን ሊሆን እንደሚገባ ልምከርህ:-

ባንተ ያልተማማኑ ሰዎችን አንተ ማን እንደሆንክ ለማሳየት ጣር

ተግባባን⁉

SHARE
@EthioSigma


😈😎


መቼም ቢሆን ትግስትህን አትጣ
በመጥፎም በጥሩም ጊዜ !!


@EthioSigma


ለመጀመር ጠንካራ ወይም ጥሩ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ጠንካራ እና በጣም ጥሩም ለመሆን የግዴታ መጀመር አለብህ ።

ተግባባን ጀማው😎

@EthioSigma


ጥቅስ ለወንዶች
ክፍል 1
1.አንተ በሌለህበት ስለ አንተ የሚከራከርልህ ስነምግባርህ ነው ፤ ስለዚህ ስነምግባር ይኑርህ።

2.ጅሎች እንዳይንቁህ ፤አህዮች እንዳይረግጡህ ከፈለክ አትከተላቸው።

ወንድ ሁን ሲግማው😈🦾😈

"SHARE"
@EthioSigma


ጀግናው 😈

ውድቀትህ የሚጀምረው
ልክ አልችልም ማለት ስትጀምር ነው። 🫡

ስለዚህ በፍጹም አልችልም እንዳትል !!👌

ወንድ ሁን 😈

📲
@EthioSigma


ብሮ አንተ ብትሞት እሷ 2million ምርጫ አላት ፤ እናትህ ግን አንድ ምርጫ ብቻ ነው ያላት፣ያም አንተ ብቻ ነህ ፤

ስለዚህ ማስቀደም ያለብህን አስቀድም
  ❤️respect for our mother's ❤️
       👿ተግግባባን ሲግማው👿

"SHARE"
@EthioSigma


#RULE

በሰዎች ለመወደድ ብለህ
በፍፁም ራስህን አታሳንስ !!🔥

ምክንያቱም አንተ ትልቅ ሰው ነህ።🤝

SHARE"
@EthioSigma


ሴት ልጅ እወድሃለው ካለችህ

ለስንት ቀን በላት

SHARE"
@EthioSigma


ከልክ በላይ አታውራ ‼️
አሳም ወጥመድ ውስጥ ሚገባው አፉን ሲከፍት ነው

አሳውን ትተህ ስለምን እንደማወራ አስብ ወጥመድ ውስጥ እንዳገባ ብዙ አታውራ❌

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈😈

SHARE 📲
@EthioSigma


➡️ጀግናው መውደቅ ሳይሆን
ወድቆ መቅረትን ፍራ።

📲
@EthioSigma


መልስህን አሳውቀኝ ጀግናው 👇


ሲግማው ወንድሜ በለውጥህ መሀል የሆነች ሴት በመሀል ገብታ ልታደናቅፍህ ትችላለች እናም አንተ እሷን ሳትሰማ አላማህን ለውጥህ ላይ ብቻ አድርግ !!

ወንድ ሁን ! 😤👿

"SHARE"
@EthioSigma


Репост из: 𝑭𝒐𝒐𝒕𝒃𝒂𝒍𝒍 𝑫𝒂𝒊𝒍𝒚🇪🇹
1000 Dogs ~ 45 ዶላር
3000 Dogs ~ 135 ዶላር
5000 Dogs ~ 225 ዶላር

ሊስት በጥቂት ቀናት ውስጥ
OkX፣ Bybit፣ Gateio፣ Lbank እና በሌሎችም፣ ራቅ ብለህ አትመልከት ወንድሜ ‼️

✅ Tap ማድረግ የለም።
✅ ምንም Task የለም።
✅ የማህበረሰብ Airdrop ከዜሮ ጭንቀት ጋር

በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ ፦  https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=TyQkBTfmTUq0KHroVQEc5g

መልካም እድል እንደ ሁሌው 🥰🤝


ብልህ ማለት ደደብ መሆን ባለበት ሰዐት ደደብ የሚሆን ሰው ነው።🔥

ምክንያቱም አጭበርባሪን ለመያዝ አጭበርባሪ ሆነህ መገኘት አለብክ።🔥

ሰው ምንም ቢያስብ ግድ አይስጥህ አላማህ ላይ አተኩር ጀግናው 😈

"SHARE"
@EthioSigma


በሀገራችን ልክ ያልሆነ እና መቀረት ያለበት ነገር ቢኖር አዲስ የሆነ ነገርን ለመጀመር እና ራስን በአእምሮ እና በሁለንተና  ለመገንባት " ሰው ምን ይለኛል" ማለት ነው።

የአንተ ወደ ጀግንነትህ መመለስ እንዴት በሀሜተኛው ላይ ጥገኛ ሊሆን ይችላል❓

ወፍ በሰማይ ሽቅብ ስትበር መውደቋ የማያሳስባት ከመሬት ስበት ጋር ATTITUDE ዋን አመጣጥና ስለምትበር ነው።

ጀግናው አንተ ደግሞ የሀሜተኛው "አትችልም" ጬኸት የማይዘው አስፈሪው የአንተ ማንነት በውስጥህ ተቀብሮ አለ።

ታዲያ እስከ መቼ ነው ይሄ ድብቁ ማንነትህ በ "ሰው ምን ይለኛል" ሰበብ ተሸሽጎ የሚኖረው⁉️


"SHARE"
@EthioSigma


አስተውል ‼️

ራሴን እንዴት ልቀይር ብሎ የሚጨነቅ ወንድ እና ጸጉሬ ገባ ብሎ የሚጨነቅ ወንድ አንድ አይነት አይደለም

የመጀመሪያውን ሁን 😈

📲
@EthioSigma

Показано 20 последних публикаций.

1 021

подписчиков
Статистика канала