#ኒፍሊሞች
ኑፍሊሞች በግሪካውያን አፈታሪክ ውስጥ የሚነገርላቸው ግዙፋን ፍጥረታት ናቸው። ኒፍሊሞች አመጣጣቸውንና አፈጣጠራቸውን ቅዱስ ሔኖክ በመፀሀፉ ላይ አስቀምጦ ሚስጥሩን በ ቅዱስ ሔኖክ መፀሀፍ ላይም አንደተገለፀው(የሰው ልጆች ከበዙ በኀላ እንዲህ ሆነ በእነዚያ ወራት መልከ መልካሞች ልጆች ሴት ልጆች ተወለዱላቸው መላእክትም እነርሱን አይተው ወደዷቸው እርስ በእርሳቸውም ኑ ለእኛ ከሰው ልጆች ሴቶችን እንምረጥ ለእኛም ልጆችን እንውሰድ አሉ ይላል።
ከዛንም ሰአት በሁአላ ልጆችን ወለዱ ለሰው ልጆችም እግዚብሔር እንዲገለጡ ያልፈለጋቸውን ሚስጥራት እና ጥበባት ሁሉ ማስተማር ጀመሩ እነዚህም ፍጥረታት ቁመታቸው 3ሺ ክንድ ሲሆን ማንንም የማይምረውን እና ማንም የማይችለውን ሀያል ፍጡር እንኳን በቀላሉ ይዘው ይመገቡ ነበር ኒፍሊሞች እርስ በራሳቸው ሳይቀር እንደተበላሉ የሚያስረዱ ማስረጃዎች እየተገኙ ይገኛሉ።
እነደተገኙት ማስረጃዎችና እንደ ተመራማሪዎች ገለፃ ኒፍሊሞች ከእኛለም ውጪ ያሉ ፍጥረታት መነሻናት ከምትባለው ኒብሩ(ፕላኔትx) የመጡናቸው ተብሎ ይታሰባል ኒብሩ የተለያዩ የረቀቁ ፍጥረታትና በድንቃድንቅ ነገሮች የተመላች እንደሆነች ይነገርላታል ኒፍሊሞችም ከዚያች ፕላኔት አንደመጡ ይታሰባለል ስለ ኒፍሊሞችን መረጃዎችን ሳሰባስብ ካገኝሁአቸው አስገራሚ ነገሮች መካከል ቁመታቸው ከመርዘሙ የተነሳ በእናቶቻቸው እምብርት በኩል ሰንጥቀው ይወጡ አንደነበርና ዳመናን አየገፉ ይሔዱ እንደነበር አንብቤያለሁ ምናልባትም ኒፍሊሞች በተሰወረችው የሰብአዳት ከተማ ወይም በኒብሩ ሊኖሩ ይችላሉ።
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0