Glory to God


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ማለትም
በሀዘን:በደስታ:በችግር:በመከራ:በማግኘት:በማጣትም ብቻ በማንኛውም ሁኑታውስ ብንሆን እግዚአብሔርን የሚያከብር ስራ መስራት አለብ ምክንያቱም በመፀሀፍ ቅዱስ ለይ የምታደርጉበትን ነገር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ክብር አድርጉ ስለሚል
እኛም በዚህ መንፈሳዊ ቻናል ጌታን ደስ የማያሰኙ እንዲሁም ስሙን የሚያከብሩ ፖሮግራሞች እናስተላልፋለን
@abenatg
@GtoG_bot

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: Abichu


. እጅግ በጣም የምነወደው
#ዘማሪ_ተመስገን_ማርቆስ ሙሉ
አልበም ቁጥር #5 ሊለቅ ስራው ሁሉ እንዳለቀ መረጃው ደርሶናል አናም በዚው በፀጋ መድብል #ተይዤ የተሰኘው አልበም እንደተለቀቀ የሚያገኙበት ቻናል
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰


የዘማሪ ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ)
ቃለመጠይቅ ገብተው ይመልከቱ
Size 1.8 MB
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰


የዘንድሮ #የ12ተኛ, #የ10ኛ, #የ8ተኛ ክፍል ተፈታኞች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይረዳችሁ። ለፈተናውም በአሁንም ሰዓት ዝግጅት እያደረጋችሁ እንደሆነ እናምናለን ዝግጅት ያለደረጋችሁም እንድታደርጉ እናሳስባችኃለን ምክንያቱም ስርቆት ሀጥያት እንደሆነ እወቁ።

እኛ ማፍራት የምንፈልገው በራስ መተማመን ያለው፣ ሰርቆ ሳይሆን አጥንቶ የሚሰራ ወጣት ነው። ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የምትጠቅሙ ሰዎች ለመሆን ጸልያች ለፈተናም በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ፈተናውን ጠብቁ እግዚአብሔርም ይረዳችኋል።

❕መልካም ወጣት ልኮርጅ የሚዘጋጅ ሳይሆን ፈተናውን በብቃት ለመወጣት የሚዘጋጅ ነው።

እኛም ስለ እናንተ እንጸልያለን ከእናንተ የሚጠበቀው ፍርሃት፣ ስርቆት እና ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ከምን በላይ በኢየሱስ በመመካት ጸልዮ ፈተናውን በብቃት መወጣት ነው።

እግዚአብሔር ይረዳችሁ።
አሜን(🙏)

@melkam_wetat_negn
Share &join us


የክርስቲያኖች ህልም ትርጓሜ? ህልምህ ከእግዚአብሔር ነው?

መልስ፤ የክርስቲያኖች የህልም ትርጓሜ አገልግሎት አይደለም፡፡ ህልምን አንተረጉምም፡፡ በአጽንኦት እናምናለን የግለሰቦች ህልም እና የህልሞቹ ትርጉም በእግዚአብሔርና በግለሰቡ መካከል ነው የሚሆነው፡፡ በቀደመው ጊዜ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ በህልም ይናገር ነበር፡፡ ለምሳሌ፡ ዮሴፍ የያዕቆብ ልጅ (ዘፍ 37፡5-10) ዮሴፍ የማሪያም ባል (ማቲ 2:12–22); ሰለሞን (1 ነገ 3:5–15); ሰለሞን እና ሌሎችም (ዳን 2:1; 7:1; ማቲ 27:19). በነብዩ በኢዩኤልም የተነገረ ትንቢት አለ (ኢዩ 2:28), በሐዋሪያው ጴጥሮስ ተጠቅሶአል ሥራ 2፡17 እግዚአብሔር ህልምን እንደሚጠቀም ተጠቅሶአል፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ከፈለገ በህልም ይናገራል፡፡ 

ሆኖም በአምሮአችን ማስቀመጥ ያለብን መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ነው፤ ከአሁን እስከ ዘልአለም ለማወቅ የምንፈልገው ሁሉ በቃሉ ተገልጾአል፡፡ ይህ ማለት እግዚአብሔር ተአምራትን አያደርግም ማለት አይደለም ወይም ዛሬ በህልም አይናገርም ማለት አይደለም ግን እግዚአብሔር የሚናገረው የተኛውም በህልምም ሆነ በራዕይ ወይንም ‹‹በለሆሳስ ድምጽ›› እግዚአብሔር በቃሉ ከገለጸው ጋር ሙሉ ለሙሉ የሚስማ መሆን አለበት፡፡ ህልም የእግዚአብሔርን ቃል አይተካም፡፡ 

ህልም ቢኖርህና እና እግዚአብሔር እንደሰጠህ ቢሰማህ በጸሎት በቃሉ ፈትነው እግዚአብሔርም የተናገርህ ከቃሉ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጥ፡፡ በጸሎት ወስጥ እግዚአብሔር ስለህልም እየተናገረግ ከሆነ አስተውል (ያዕ 1፡5)፡፡፡ በቃሉ ማንኛውም ሰው ህልምን ቢለማመድ እግዚአብሔር የሕልሙ ትረጓሜ ግልጽ ያደርጋል፤ ለግለሰቡ በቀጥታ ይሁን ወይንም በሌላ መልዕክተኛ (ዘፍ 40፡5-11፤ ዳን 2፡45፤ 4፡19) እግዚአብሔር ለእኛ ሲናገረን መልዕክቱ ለእኛ ግልጽ እና የምንረዳው እንደሚሆን እርግጥ ነው፡፡
@gtgod
@gtgod


Репост из: Gedi$
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




🎁አሪፍ ቻናል🎁

🎶ለሙዚቀኞችና
🎤ለዘማሪዎች
የሚሆን💯ትክክለኛ ቻናናል
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👇👇


🙄ካንቴ ወዴት እሄዳለው
ከፍቅርህ የት ሸሻለው
መኖሪያዬ እኮ አንተ ነህ
ጥላዬ ሆንክልኝ❣
🤗ያላንተ መኖር አልችልም
ውቤት ድምቄቴ አንተ ነህ
ለእኔ የሚመች ሚበልጥ
🙄 እንዳንተ ያለ የለም🤔
❤️ኢየሱስዬ🖐
🖐 @JESUSfollowing🙏




Репост из: Mezmur lyrics(Amharic)
ውብ ስራ በውብ ዋጋ
በደንብ አለ እኛ ጋ
መዝሙር ዲዛይን
አሁኑኑ ይደውሉ
0988993796


ወዶች እስቲ በጣም የምትወዱትን ሰው የስልክ ቁጥር የመጨረሻ ቁጥር ተጫኑ
🙉🙈🙊የሚፈጠር አድስ ነገር ታያላችሁ👇




. ❣ተገልጦልኛል
ለእኔ አንድ እውነት
ኢየሱስ ብቻ ነው
የዘለዓለም ህይወት
🖐የተገለጠለት🖐
@JESUSfollowing 🙏


. ❣ተገልጦልኛል
ለእኔ አንድ እውነት
ኢየሱስ ብቻ ነው
የዘለዓለም ህይወት
🖐የተገለጠለት🖐
@JESUSfollowing 🙏


Репост из: 💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™
✴️✴️ ሁሉም ሰው ልቀላቀለሁ የሚገባ 25K member ያለው የኢትዮጵያ መንፈሳዊ channel 📖 በመጽሐፍ ቅዱስ📖🎶በዝማሬ🎶 📝በጥቅሶች📝 እና በተለያዩ ዝግጅቶች የምያገለግለን channel JOIN now click hare...
https://t.me/joinchat/AAAAAEHUJcZ59X4CDVLorw
https://t.me/joinchat/AAAAAEHUJcZ59X4CDVLorw


. 🎶መዝሙርን በPhoto🎶
💧@HopeOfJesusChannel 💧





Показано 20 последних публикаций.

3 208

подписчиков
Статистика канала