Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንድ ሰዉ ዉድዕ እያደረገ ከሰዉነት ከፍሎቹ አንዱ ክፍል ሳይታጠብ ረሳ ሁክሙ ምንድን ነዉ??
መልስ
ሰዉነቱ እርጥብ ከሆነ በቅርብ ካስታወሰ ያ የረሳዉን ሰዉነት ያጥባል ከዚያ ቡሃላ ያለዉንም ዉዱዕ ይሞላል
ከአካሎቹ ዉሀዉ ደርቆ ከሆነ ዉዱዑን ከመጀመሪያው መጀመር ግዴታ ነዉ
ማስከታተል ስላለፈ።
t.me/IbnuHashm
መልስ
ሰዉነቱ እርጥብ ከሆነ በቅርብ ካስታወሰ ያ የረሳዉን ሰዉነት ያጥባል ከዚያ ቡሃላ ያለዉንም ዉዱዕ ይሞላል
ከአካሎቹ ዉሀዉ ደርቆ ከሆነ ዉዱዑን ከመጀመሪያው መጀመር ግዴታ ነዉ
ማስከታተል ስላለፈ።
t.me/IbnuHashm