💎محـبة للسـنة وأهلها🌹


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ አቅም በፈቀደ መልኩ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮት፦
① ከቁርኣን፣
② ከሐዲሥ
√ በሰለፎች አረዳድ
እንድሁም
③ ከቀደምት እና በዘመኑ ካሉ የሱናህ ዑለሞች ይቀርብበታል።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
*مـن يـدافـ؏ عـن أهـل البـدع يلحـق بهـم*

الشيخ الدكتور محمد بن هادي المدخلي -حفظه الله-

•┈┈••••○○❁🌷❁○○••••┈┈• 


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
『ツ』

   الـمـنهـج الســلفــــي
نحتاج به إلى  ثلاثة امور
    فضيلة الشيخ
سليمان ابن سليم الله الرحيلي
    حفظه الله و رعاه


«የተመዩዕ ወንጀል!»

[ክፍል ➌]

[31:06 mins]

➾የሙመይዓዎችን አደገኝነት የሚገልጹ  የኪታቦች ስም ዝርዝር...

➾የመቅለጥ፣የመፍረክረክ፣የመውረድ አደገኝነት...

➾የሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ኢብኑ ባዝ  (ረሒመሁሏህ) መንሐጅ...

🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)
▰▰▰▰▰
https://t.me/abdulham/1843


የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
▬▭▬▭▬▭▬▭▬

ርዕስ፦ ➷➴➘
"በሻዕባን ወር በመልካም ስራዎች መሽቀዳደም"

የኹጥባው አቅራቢ፦ ↙️
🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ

የተደረገበት መስጂድ፦↙️
🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ

https://t.me/AbuImranAselefy/2714


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/Mehabetu_aselefyah


Репост из: قَنَاةُ الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ
#ሙእሚን ማለት ለራሱ የወደደውን ለሌሎች ወንድሞች የሚወድ ነው።👌

ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሰው አማኝ አይባልም ለራሱ የወደደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ ብለዋል።👇👇📲https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa


Репост из: قَنَاةُ الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ
▪️ ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ!!?

  قال الحافظ_ابن_حجر رحمه الله

  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف
  واجتنب ما أحدثه الخلف

فتح الباري [ ١٣ / ٢٥٣ ]

አልሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር ረሒመሁላሁ
እንደህ ብለዋል።
~~
{ደስተኛ  ሰው ማለት  ሰለፎች  ወይም ቀደምት ሙስሊሞች  የነበሩበትን  ጎዳና  የ ያዘ  እና ከ ኸለፎች  ወይም
ከ  ሰለፎች  ቡሃላ  ከመጡ  ሰወች ከ ፈጠሩት  ቢድዓ  የራቀ  ሰው  ነው}

📝 ፈትሑል ባሪ [ ١٣/٢٥٣]

https://t.me/abulterdewusl

https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa




Репост из: قَنَاةُ الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ
ሁላችንንም የሚመለከት መልዕክት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➞➞➞➞➞➞
የተከበራችሁ  #ወንድሞቼ እና #እህቶቼ ቀን አልፎ ቀንን እየተካ  ይሄው  ትልቁ እንግዳችን  #ረመዷን  እየደረሰ ነው።
በመሆኑም  ይህን  ውድ እንግዳችንን  ተዘጋጅተን  መጠበቅ  አለብን።


#በተለይ_ደግሞ
ቀዷ ያለባችሁ ማለትም፦
                            ➲ #በህመም
                            ➩   በሀይድ
                            ➲ #በወሊድ
                            ➩   በጉዞ
                                ወይም
በሌላ ምክንያት  የባለፈውን #ረመዷን  በሙሉ ወይም በከፊል  ያልፆምን  እንድሁም  ቀዷውንም  እስካሁን  ያላወጣን  ካለን ይሄኛው #ረመዷን  ከመግባቱ በፊት  ማውጣት  አለብን።
ዝም ብለን ቆይተን ወሩ ከደረሰ በኋላ  ለፈታዋ #ከመሯሯጥ አሁኑ ቀዷ ያለብን  ቀዷችንን መፆም ተገቢ ነው።

በሌላ ከኩል በቀሩት ቀናት ውስጥ ደግም  #ስለረመዷን ትምህርቶችን መማር አለብን።
#ይህ_ማለት
      ✅ ስለረመዷን ሁክም
      ✅ #ረመዷንን_መፆም ያለውን ደረጃ
      ✅ ረመዷንን ስለሚያበላሹት ነገሮች
      ✅ #ለፆመ_ሰው_ስለሚከለከሉ ነገሮች
      ✅  ለፆመ ሰውስለሚፈቀዱ ነገሮች
      ✅ #በረመዷን_ዙሪያ_ስለተሰጡ ፈታዋዎች
➷➴➘   
ወዘተ…ከተለያዩ #የመረጃ_ምንጮች  መማርና ማወቅ  ይጠቅመናል። 

ከመረጃ ምንጮች መካከል፦
                    ➜ የኡለሞች #ኪታቦች
                    ➜ የታማኝ
#ኡስታዞች
የቴሌግራምና የዋትሳፕ #ቻናሎች
#ስለረመዷን   የተለቀቁ   የታማኝ         
                           
#ኡስታዞች_ኦዲዮ
እንዴ ኡምደቱል እህካም መንሃጁ ሳሊኪን እና መሰል የፊቅህ ኪታቦች ላይ ኪታቡ ሲያም የሚለውን በአካባቢው በሚገኙ ኡስታዞች መሻይኾች ላይ በትቀሩ (በትማሩ) መልካም ነው።

እና ሌሎችም።  እነዚህን #ተጠቅመን  ስለዚህ  ውድ  እንግዳችን  #ረመዷን  ተገቢውን  መረጃ  እና  #እውቀት  መሰብሰብ  አለብን።

አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን

ላልደረሳቸው Share በማድረግ  የአጅሩ  ተካፋይ  ይሁኑ!!!

https://t.me/AbuImranAselefy/2532
https://t.me/AbuImranAselefy/2532


አዲስ እና ልዩ ሙሓዶራ
  ➝➝➝➝➝➝➝➝➝

↪️ ክፍል 1

✅ ርዕስ፦➘➷➷
➡️ «የሰለፍዮች መገለጫ!» በሚል የተደረገ ሙሓዶራ

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»


🕌  በአዲስ አበባ፣ ፉሪ ኑሪ ሜዳ አል-ኢስላሕ መድረሳ መስጂድ የተደረገ ሙሓዶራ

🗓 ጁሙዓ ከመጝሪብ እስከ ኢሻዕ የካቲት 17/2015

➧ የቴሌግራም ቻናል
➘➘➘➘➘➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/7036


Репост из: المنهج الصحيح
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💥 جديد 💥

إذا رأيت أن الله أخذ بك إلى مجالس العلم
فاعلم أن الله أراد بك خيرا

🎙الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله

🔁 أسهم في نشر القناة فالدال على الخير كفاعله
📲
https://t.me/al_manhaj_as_sahih 




🟢 "የሸይጣን መግቢያዎች"

👉በሸይኽ ሁሰይን አስልጢይ ከተፃፉ መልእክቶች መካከል እጅግ ጠቃሚ የሆነች ፅሁፍ ትርጉምና ማብራሪያ።

👉 ተረድቶ የሰራባት ታድሏል

مداخل الشيطان.pdf
https://t.me/Abuhemewiya/1751

https://t.me/Menhaj_Alwadih
ከአሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ጠቃሚ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።


ደዕወተ ሰለፊያ በአልከሶ ከተማ ቃልቃል ሃምዛ መስጂድ አሸብርቆ የዋለበት ፕሮግራም 🎙🎙🎙♻️

ደዕወተ ሰለፊያ እንግዳ በሆነበት በአልከሶ ምድር

የፊተችንን እሁድ የአልከሶን መውሊድ አስመልክቶ ከተደረጉ ሙሃደራዎች 🎙🎙

በኡስተዝ አቡ ኑአይም ሱልጣን ሀሰን አስልጢ (ሃፊዛሁላ)

ከተደሰሱ ነጥቦች

የኢስላም ወና መሰረት ስለሆነው ተውሂድ

ከወንጀሎቹ ሁሉ ትልቅ ወንጀል ስለሆነው ሽርክ

ከስሜት ባልተቤት የጠራች ስለሆነችወ ሱና

የሽርክ ቁንጮ ስለ ሆነውን ቢድአ

ይህ ዲን አማነ ስለመሆኑ

አላህ ሱብሃነ ወተኣለ ከጎደሉ ነገሮች ሁሉ የጠራ ስለ መሆኑ።

ስለ ሽርክ እና ቢድአ በዝርዝ ፍንትው ተደርጎ መነገር እንደለበት

ሀቅን ተልቢስ ስለሚያረጉ ሰዎች

ስለ አልከሶ መውሊድ
አልከስዬ ከበሽታ መከላከል እንደ መይችሉ
አልከስዬ ዝናም አንደ መያዘንቡ
አልከስዬ ልጅ እንደ መይሰጡ
አልከስዬ የተቆረጠን ጠት እንደማይቀጥሉ
አልከስዬ የረህማትን በር እንደመይከፍቱ
አልከስዬ የአላህ ወንድም አለመሆናቸው
አልከስዬ እንደ መይጠቅሙ
እንደ መይጎዱ
በአልከሶ መቃብር ዙርያ

አልከስዬ መሞታቸውን

የአልከስዬን ስም አንስቶ ማስጠንቀቅ ስድብ አለመሆኑ

ይሄን እያዩ ዝም ማለት አለህ ፊት እደሚየስጠይቅ እና
ህዝብ ለይ መጫወት እንደሆነ

👆በነዚህ ነገሮች ጥያቄ አለኝ የሚል ወይንም ይሄ ነገር ተገቢ አይደለም የሚል ከለ መድረኩ ክፍት ነው ይምጣ ማንም ይሁን ማን !!

እጅግ ድንቅ የሆነ ፕሮግራም ነበር
ይደመጥ 🎙👈

ክፍል 1🎙👆
ክፍል 2🎙👇

የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው !!

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ ቀጥ በል 👈

https://t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup


📌 አዲስ ትምህርት

مجالــــــــس شهر رمضـــــان

لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعلى

መጃሊስ ሸህሩ ረመዳን

🔹 درس جديد

🔷 በኡስታዝ አቡ አብድራህማን አብድቃድር ቢን ሐሰን

الأستاذ ابو عبد الرحمن عبد القادر بن حسن

ክፍል 01

درس ٠١

በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ እየተሰጠ ያለ ትምህርት

• هدفنـا الدعـوة إلـى الله عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa




Репост из: الكاتب السلفي
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
اجعل هذا آخر رمضان في حياتك ‼️

🎙️ فضيلة الشيخ عبد الرزاق البَـدر حفظه اللَّه تعالى 🤲


Репост из: قَنَاةُ الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ
☞‹‹ሀብትን በትዳር ውስጥ ፈልጉ፡፡›› ኢብኑ
መስዑድ (ረደየላሁ.ዐንሁ.)
☞ ‹‹ ፍቅር ማለት በሀላል ተገናኝተህ
የምትመሰርተው ትዳር ውስጥ የምታገኘው
ምድራዊ ገነት ነው።››
☞ ቆንጆ ወንድ ማለት ራሱን (ከእይታ) ዝቅ
የሚያደርግ ነው! ቆንጅዬ እህት ማለት ራሷን
የጠበቀች ነች!
☞ ጥሩ(ሷሊህ) ሚስት የሚፈልግ ወንድም
እይታውን ሊሰብርና አደብ ሊኖረው ይገባል::
☞ በአንፃሩም ሷሊህ ባል የምትፈልግ እህት
ራሷን ልትጠብቅና ሀያእ ሊኖራት ይገባል
ማለት ነው::
☞ ሀራም የሆነ ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ
ነው.. ምንም ያክል ከርሱ ብትጠጣ
አያስደስትህም፤እንዲያውም ጥማትህን
ይጨምረዋል።
☞ ‹‹ከእናንተ መካከል በላጩ ሰው በሚስቱ
መልካም አያያዝ በላጫችሁ ነው›› ረሱል
( ﺻـــــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋــﻠﻴـﻪ ﻭﺳــﻠﻢ )
☞‹‹ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች፣
ጥሩዎቹ ወንዶቹም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ
ናቸው።››አል-ኑር፦ 26
☞ ‹‹ኒካህ በማሰር(ትዳር በመመስረት) አላህን
ታዘዙት፤ቃል የገባላችኁን ይሰጣችኋልና፡፡››
አቡበከር ሲዲቅ (ረደየላሁ ዐንሁ.)
☞ ‹‹ጋብቻ በኔ ዘንድ የሚወደድ ተግባር ነው፡፡
እኔ ለምወደው ነገር ጀርባውን የሰጠ ለኔ
ጀርባውን እንደሰጠ ነው፡፡›› ነብዩ ሙሀመድ
( ﺻـــﻠـــــــــى ﻋﻠـــﻴــﻪ ﻭﺳــــﻠﻢ )
☞ ‹‹ዲኑንና ባህሪውን (አኽላቁን)
የምትወዱለት ሰው ከጠየቃችሁ አጋቡት
( ካልሆነ በምድር ላይ ፈሳድ ጥፋትና ፊትናን
እያንሰራፋችሁ መሆኑን ተገንዘቡ)፡፡›› ነብዩ
ሙሀመድ ( ﺻــــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠـــﻴـﻪ ﻭﺳــــﻠﻢ )
☞ ‹‹ከራሳችሁ የሆነችን ተጣማሪ ትረኩበት
ዘንድ መፍጠሩ በመሀከላችሁ ፍቅርና
መተዛዘንን ማድረጉ ከተዓምራት
አሉ፡፡››ሱረቱ ሩም 21
☞ ‹‹ሚስትህን ውደዳት፤ጊዜም ሰጥተህ
አስደስታት፡፡››
☞ ‹‹ግማሽ ዲንህን የሞላህበትን ቀን
መቼውም ቢሆን አትዘንጋ፤እሷ ሚስትህ ብቻ
ሳትሆን ከአራህማን የተለገሰችህ ንግስትህ
ነችና!!››
☞ ባልን ማክበር እና መታዘዝ የአላህን እና
የረሱልን ( ﺻـــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴــﻪ ﻭﺳــﻠﻢ ) ትእዛዝ ከመጠበቅ
ይቆጠራል፡፡📲https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa


«የተመዩዕ ወንጀል!»

[ክፍል ➌]

➾የሙመይዓዎችን አደገኝነት የሚገልጹ  የኪታቦች ስም ዝርዝር...

➾የመቅለጥ፣የመፍረክረክ፣የመውረድ አደገኝነት...

➾የሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ኢብኑ ባዝ  (ረሒመሁሏህ) መንሐጅ...

🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)
▰▰▰▰▰
https://t.me/abdulham/1843


Репост из: قَنَاةُ الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ
📢 አስደሳች ዜና

አሰላሙዓለይኩም ወረሕመተላሂ ወበረካታሁ የተከበራችሁ ሙስሊሞች እንዲሁም ሰለፍዮች
✏️ በአላህ ፈቃድ
#በወንድማችሁ_አብዱረህማን_ዑመር
#የቴሌግራም_ቻናል በአይነቱ ለየት ያለ በቀጥታ ስርጭት (በonline) የደዕዋ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ የተዘጋጀላችሁ ሲሆን

🪑በእለቱም ተጋባዥ እንግዶቻችን

1/ ጣፋጩና ተወዳጁ #ኡስታዝ_ሙባረክ_ኢብኑ_ኢብሯሂም ( #አቡል_ቡኻሪ"ሀፊዘሁላህ")

✏️ርዕስ
#ረመዳንን_እንደት_እንቀበለው_??


2/ ጣፋጩና ተወዳጁ #ኡስታዝ_ሱልጧ_ሀሰን (( #አቡ_ኑዓይም "ሀፊዘሁላህ"))

✏️ ርዕስ
#ተውሒድን_ማረጋገጥ_!!

🗓 ፕሮግራሙ መጭው ጁሙዓ 24/06/15 e c ከምሽቱ 3:00 ይጀመራል


✍ #በመሆኑም ከዛ በኀላም አላህ ተጨማሪ ጊዜ ሰጥቶን በህይወት ካቆየን፣ ሌሎችንም በሀገራችን የሚገኙ የዲን ጠባቂ ተጣሪ ሰለፈይ ኡስታዞችና መሻይኾችን በመጋበዝ የምንጠቀምባቸው ይሆናል።

እስከዚያም ሊንኩን ሼር በማድረግ እንረባረብ
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/4168
https://t.me/Abdurhman_oumer/4168

Показано 20 последних публикаций.

123

подписчиков
Статистика канала