🔷 ወደ ቢዳዓ ተጣሪ
ቢዳዐን በግልፅ የሚሰራና ወደዛ የሚጣራን መቃወም መጥላት በግልፅ ከሱ ማስጠንቀቅ ራሱ እንዲመለስና ሌሎ-ች እሱን እንዳይከተሉት ያደርጋል ። ይህን አስመልክቶ ሸኹል ኢስላም የሚከተለውን ይናገራል : –
قال شيخ الإسلام – رحمه الله –
" ..... من كان مظهرا للفجور أو البدع يجب الإنكار عليه ونهيه عن ذلك ، وأقل مراتب الإنكار هجره لينتهي عن فجوره وبدعته ، ولهذا فرق جمهور الأئمة بين الداعية وغير الداعية ، فإن الداعية أظهر المنكر فاستحق الإنكار عليه ، بخلاف الساكت ، فإنه بمزلة من أسر بالذنب، فهذا لا ينكر عليه في الظاهر ، فإن الخطيئة إذا خفيت لم تضر إلا صاحبها، ولكن إذا أعلنت فلم تنكر ضرت العامة، ولهذا كان المنافقون تقبل منهم علانيتهم وتوكل سرائرهم إلى الله تعالى، بخلاف مو أظهر الكفر. "
الفتاوى ( 23/ 342 )
" ቢዳዐና ጥመትን ግልፅ ያደረገን እሱ ላይ መጥላትና ከድርጊቱ መከልከል ግድ ነው ። ትንሹ የሚጠላበት ( አትስራ የሚባልበት) ደረጃ እሱን ማኩረፍ አለማናገር ነው ። ከቢዳዐውና ከጥመቱ እንዲወጣ ። ለዚህ ነው አብዛኛዎች ዑለሞች ወደ ቢዳዓህ በሚጣራና በማይጣራ መካከል የለዩት ። ወደ ቢዳዓ የሚጣራው መጥፎን ነገር ግልፅ ስላደረገ በሱ ላይ መጥላትና መልስ መስጠት የተገባው ። ከዝምተኛው በተቃራኒ , ዝምተኛው ወንጀል ተደብቆ እንደ ሚሰራ ሰው ነው ። የዚህ አይነቱ በግልፅ ምላሽ አይሰጠውም ። ወንጀል ከተደበቀ ባለቤቱን እንጂ አይጎዳምና, ነገር ግን ግልፅ ከተደረገና ዝም ከተባለ ህዝቡን ይጎዳል ። ለዚህ ነበር ሙናፊቆች ( ኩፍራቸውን ደብቀው ኢማን ግልፅ የሚያደርጉ የነበሩት) ላያቸውን ተቀብለው ውስጣቸው ለአላህ ይተውት የነበረው ። ኩፍሩን ግልፅ ካደረገው በተቃራኒ
የተለያዩ ተምህርቶች ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
join us ⬇️⬇️⬇️ shar⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Reslan1