Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ


Гео и язык канала: не указан, Амхарский
Категория: Политика


Children of the Nile

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


የ YouTube ቻናሌን ሰብስክራፕ አድርጉ ተደራሽነቴን ለማስፋት ብቅርብ ቀን
በ YouTube እመጣለሁ።
ሊንኩ @SuleimanAbdellaofficial?si=CM7jLILkh8AmrKyh' rel='nofollow'>https://youtube.com/@SuleimanAbdellaofficial?si=CM7jLILkh8AmrKyh














እነ አብይ አህመድና የአብይ ወታደራዊ የበላይ አዛዥ ሙርከኛው ብርሀኑ ጅላ ድልን እና ምኞትን እየለዮ አይደለም። እምድር ላይ ቁጭ ብለው እንኳን ውሀ የሚጠጡበትን ፋታ የሚሰጥ ሀይል የለም። ፋኖ የለም ሲባል ከተፍ የሚል አለ ሲባል ኢላማን እሚያነጣጥር፣ ውጊያ ላይ የፈለገበት ከተማ ገብቶ የፈለገውን ኦፕሬሽን ሰርቶ የሚወጣ ሀይል መሆኑን ያውቃሉ። በዚህ ወር ውስጥ ብቻ ከ17ሺ በላይ በሙርከኛው ብረሀኑ ጅላ ስር የነበሩ ወታደሮች ከድተው ፋኖን ተቀላቅለዋል። የሚገደለው መሳሪያውን ሸጦ የሚኮበልለው፣ እጅን በሰላም እየሰጠ ተስሎ ወደ የሚሄደው ቁጥር ስፍር የለውም።

በሚዲያ የበላይነት፣ መናገር አይጠበቅብኝም። ለገሰ ቱሉ በአዳማው መድረክ ላይ 15 ሚሊየን የብልፅግና አባልና 4 ግዙፍ ሚዲያ ይዘን የአሜሪካ መንግስት በሲአይኤ የገዛውን ሰው እንኳን ያህል ተፅዕኖ የለንም ብሎ በብስጭት ሲያማኝ መዋሉን ከመድረኩ ተካፋይ አንድ ወዳጀ አጫውቲኛል።
ከዚህ በፊት ለሳኡዲ መንግስት ይሰልለናል፣ አሁን ደሞ የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሲአይኤ ኤጀንት ነው እያሉ በትልልቅ መድረክ ላይ ስሜን የሚቦጭቁት የኢትዮድያን መንግስትን መረጃ ለሌላ አገር ሸጧል ብለው ክስ ለመመስረት የጀመሩትን እንቅስቃሴ እንዲያጠናክርላቸው እንደሆነ አውቃለሁ።

በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያው የአማራና የኢትዮዽያ ጉዳይ፣ በአሜሪካም የውጭ ፖሊሲና በተመድ እንዲሁም በአምነስቲ በአውሮፓ ህብረት አጀንዳ የሆነ የአፍሪካን ቀንድ ወደ አደገኛ ሁኔታ እየወሰደ ያለ ጉዳይ ሆኖ ለአብይ መንግስት እርዳታና ብድር እንዳያገኝ ማነቆ ሰርተንበታል። ከዚህም ባሻገር ይሄ መንግስትና ተቋሙ እንደጭካ ተቦክተው ቢሰሩም አገር የመምራት አቅም እንደለላቸውና በዚህ መንግስት የኢትዮዽያ ሰላም እንደማይመጣ እርግጠኛ እንዲሆኑ አደርገናቸዋል።

የዚህን አንድ ውጤት ልንገራችሁ አሜሪካ ወደኬኒያ የላከቻቸው የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስቴር እና በሱ ስር ያሉ ሚስጥረኞች ከሚመክሩበት አንዱ አጀንዳቸው አብይ አህመድ ይገኝበታል። ሌላን በነጥብ እንዝለለው፣
-
እንዲህ መላ ቅጣቸውን አሳጥተን በምድርም በሳይበርም በዲፕሎማሲም፣ በኢኮኖሚም በሰላም ብቻ ሳይሆን እንቅልፍ በማሳጣት ጭምር የምናሰቃያቸው ሰዎች ፣ በሚዲያ ብቅ እያሉ ሲፎግሩ ሳይ ሳቅም ያዘለ ግርምት በፊቴላ ይመላለሳል። የሚመሩት አገር ከነሱ ቁጥጥር ውጭ ሆኖ የሰላም ዘብ በሚል እነ አዳነች አበቤ በአዲስ አበባ፣ እነ ሽመልስ 50ሺ ወታደር ለኦሮሞ ድንበር ማስከበሪ ብለው በዕድሜ ለኛ አያት የሚሆኑ ሰዎችን ጭምር እየመለመሉ ሲያሰለጥኑና ምሽግ ሲያስቆፍሩ እየዋሉ በጎን ደሞ ይሄንን ህዝብ በውሸት አለንህ ይሉታል። ድልና ምኞታቸውን መለየት ሲያቅታው ጭንቀት ሲበዛ እውነቱ ቀርቶ ምኞት መሪ ሀሳብ ይመስላቸዋል።

ድልን ለህዝብ ልጅ ፋኖ

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ትዊተር https://twitter.com/suleimanabdell7/status/1706908783593623994?s=46&t=qwbBtzlb07ZA-Y3ElSw_1g


















ከወልደያ ወደ ደሴ መውጫ ኬላው ፊትለፊት ካለው ጀነቶ ትምህርት ቤት መከላከያ መኖሩ ታውቋል ጥንቃቄ ይደረግ ። ማምሻውን ፋኖ ሊገባ መሆኑን በመስማቱ ቢሸሺም እንደገና ተመልሶ መስፈሩን አሁን አረጋግጫለሁ። ፋኖ ወደ ደሴ ለሚያደርገው ጉዞ ተጨማሪ መረጃን እያጣራን እናሳውቃለን







Показано 20 последних публикаций.

31 627

подписчиков
Статистика канала