በነገራችን ላይ አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስትም ብቻ ሳይሆን በሚሊየኑ የኢትዩጽያ ህዝብ ምን ያህል ጥርስ እንደተነከሰባት በደንብ አውቃለች።
ሰሞውኑን በመንግሥትና በዲጂታል ዲፕሎማሲ የተናበበ ዘመቻ ተደናብረው አዲስ አበባ በሚገኘው ኢምባሲዋ በኩል ያወጣችው መግለጫ ም 7⁰/⁰ የኢትዮጵያን ህዝብ እኛ ነን የምንቀልበው አቅማችሁን እወቁ ይሄንን ካቆምን ዋ አይነት ማስፈራሪያ መግለጫ ሲሆን ይሄውም በእርዳታ ስም ህወሓትን ከመትነን ለማዳን የሚደረገውን ጥረት ኢትዮጵያዊያን ስለነቁ 7⁰/⁰ እየመገብንላችሁ ነውኮ ተውንጅ ለምን ውለታ ቢስ ትሆናላችሁ እንዴት ለሸማቂ ቡድኑ እርዳታ ታቀርባላችሁ ብላችሁ ትወቅሱናላችሁ እፈሩጁ እያሉን ነው።
.
የሆነው ሆኖ የአዋሽን ወንዝ የመሰለ ለጥ ያለ ሜዳ ባዶ መሬትን ታቅፎ አመት ካመት የሚተኛ ውሃ ይዘን፣ የባሮን ወንዝ የመሰለ
10 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያንን የሚቀልብ መሬትን ለጥቅመኛ ባለሀብቶች አስረክበን
ስንትሽ ኪሎሚትር መሬትን እየቆራረጠ የሚሄደውን የአባይን ውሃ ይዘን፣ 20 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን የሚቀልበው ሱማሌ ክልል የሽንሌ ዞን የመስኖ መሬትን ይዘን 93⁰/⁰ እራሳችንን ቀለብን የምንኖር ሰዎች 7⁰/⁰ ረዳናችሁ ብለው እንዲያሸማቅቁን እንደፈለጉ እንዲጋልቡን የፈቅድንላቸው እራሳችን ነን።
ሱሌማን አብደላ
.
የ Twitter አድራሻ
https://twitter.com/SuleimanAbdell7/status/1429886621428686850?s=19
የቴሌግራም አድራሻ
https://t.m/SuleimanAbdellaNews