"የሚሞት ይሞታል እንጂ..." አለ አብይ?!?
======
በግድያ፣ በግፍ ክምር፣ በውሸት ታሪክ፣ እና በፖለቲካዊ ቅጥፈት፣ ሥልጣንን ማሳደርም፣ ሕዝብን መምራትም፣ አገርን ማዳንም፣ ዴሞክራሲን መመሥረትም አይቻልም።
የሚያዋጣህ ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰህ፣ ፍትሕን አስፍነህ (ግፈኛን ቀጥተህ፣ ግፉአንን ክሰህ)፣ እውነትን ሳትሸፋፍን ተናግረህ፣ መተማመንን መፍጠር (የሕዝብ አመኔታን መግዛት) ብቻ ነው።
አንድ ስትገድል፣ እልፍ አንተን ለመግደል ይነሳል። በሰይፍ የሚነሱ፣ በሰይፍ ይወድቃሉ። በያዝከው ሰይፍ ትጠፋለህ። ጠፍተሃልም።
#Abiy_Ahmed_is_the_past!
#እያንዳንዱ_የዛቻ_ቃል_በራስ_ላይ_ሞትን_መጥራት_ነው።