#ቸር_መሆን
✍️ በመንገድህ ሁሉ ለለመነህ የምትሰጠው ነገር አታጣም። ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ። አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው፤ አንዳንዶች ሰላምታህን፤ አንዳንዶች ጊዜህን፤ አንዳንዶች ሃሳብህን፤
አንዳንዶች ድጋፍህን፤ አንዳንዶች ጓደኝነትህን ።
ሁላችንም ለሌላው የምናካፍለው ብዙ ነገሮች አሉን (ከምንም በላይ ከአንደበታችን የሚወጡት ቃላቶች) ያለተጠቀምንባቸው ሰስተን ሳይሆን አለን ብለን ስላላመንን ይሆናል። ሌላው ይቅር ፈገግታ እና ደስታችን እንኳን የምናውቀውን ሰው ይቅርና የመንገደኛውን ሰው ቀን ብሩህ የማድረግ ሃይል አላቸው።
"የሚለኩሳቸው ያጡ ብዙ ሻማዎች አሉ፤"
ለኳሾቹም ሻማዎችም ግን እኛ ነን፤ ክብሪቱ ደግሞ ፍቅር።
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!🥰❤
የ YouTube ቻናሌን subscribe አድርጉ!🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/qB8FKWqiHQY