سئل شيخ ربيع بهذا السؤال ﻫﻞ ﻳﻠﺤﻖ ﺃﺗﺒﺎﻉ ﺍﻟﻤﺒﺘﺪﻉ ﺑﺎﻟﻤﺒﺘﺪﻉ؟
ሸህ : ረቢእ ኢንዲህ በማለት ተጠያቁ የሙብተዲእ ተከታዮች በሙብተዲእ ይጠጋሉን (ሙብተዲ ሊሆኑ ይችላሉ ወይ)?
ﻧﻌﻢ، ﻳُﻠﺤﻘﻮﻥ ﺑﻪ؛ ﺇﺫﺍ ﻧﺎﺻﺮﻭﻩ ﻭﺃﻳﺪﻭﻩ ﻭﺩﺍﻓﻌﻮﺍ ﻋﻨﻪ
ኣዎ ይጠጋሉ ከረዱዋቸው ከጠናከሩዋቸው ከበረታቱዋቸው ከተከላከሉላቸው
ﻫﻢ ﺟﻨﺪﻩ، ﻭﻫﻮ ﻭﺍﺣﺪ ﻣﻨﻬﻢ، ﻣﺜﻞ ﺟﻨﺪ ﻓﺮﻋﻮﻥ
እነሱ ማለት ጁንዶቹ ወተደሮቹ ናቸው እንደ ፊርኣው ወታደሮች ፞
ﻭﻗــﺎلو ﺭﺑﻨﺎ ﺇﻧﺎ ﺃﻃﻌﻨﺎ ﺳﺎﺩﺗﻨﺎ ﻭﻛﺒﺮﺍﺋﻨﺎ ﻓﺄﺿﻠﻮﻧﺎ
ﺍﻟﺴﺒﻴﻼ . ﺭﺑﻨﺎ ﺁﺗﻬﻢ ﺿﻌﻔﻴﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﻌﺬﺍﺏ ﻭﻟﻌﻨﻬﻢ ﻟﻌﻨﺎً ﻛﺒﻴﺮﺍً
አላህ እንዲህ ይላል
ጌታችን ሆይ እኛ አለቆቻችንና ታላላቆቻችንን ኢሺ ኣልን መንገዱንም አሳሳቱን ጌታችን ሆይ እጥፍ የሆና ቅጠት ስጣቸው ታላቁንም እርግማን እርገማቸው ኣሉ
ﻓﺎﻷﺗﺒﺎﻉ ﻫﻢ ﺍﻟﻀﻌﻔﺎﺀ؛ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﻳﺨﺪﻋﻬﻢ ﺃﻫﻞ
ﺍﻟﺒﺎﻃﻞ، ﻭﻳﻘﻮﺩﻭﻧﻬﻢ ﺇﻟﻰ ﻣﺨﺎﻟﻔﺔ ﺍﻟﺤﻖ ﻭﻣﺤﺎﺭﺑﺔ
ﺃﻫﻠﻪ، ﻫـﺆﻻﺀ ﻟﻬﻢ ﺣﻜﻢ ﺳﺎﺩﺗﻬﻢ ﻟـﻜـﻦ ﺃﻧﺘﻢ ﺇﺫﺍ ﺭﺃﻳﺘﻢ
ﺑﻌﺾ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻣﺨﺪﻭﻋﻴﻦ ﻓﻼ ﺑﺄﺱ ﺃﻥ ﺗﺒﺼﺮﻭﻫﻢ ﻭﺗﺒﻴﻨﻮﺍ
ﻟﻬﻢ ﺍﻟﺤﻖ.
ﻭﺇﺫﺍ ﺍﺳﺘﻤﺮ ﻓﻲ ﺍﻻﻟﺘﺼﺎﻕ ﺑﺴﺎﺩﺗﻬﻢ ﻓـﻴُﻠﺤﻘﻮﻥ ﺑﻬﻢ.
ﻧﻌﻢ .
ብዙ ግዜ ተከታዮች ደካማዎች ነቸው የባጢል ባልተቤቶች የሚሸውዱዋቸው ብሎም ወደ ባጥል እና ሀቅን ወደ መፃረር የሀቅ በልተቤቶችን ወደ መዋጋት የሚጎትቱዋቸው ናቸው አነዚ የአለቆቻቸው ሁክም(ፍርድ) ኣለቸው እንደነሱ ይታያሉ ነገር ግን እናተ ሰለፊዮች ከፊል ሰውችን እንደዚህ ተታለው ከያቹ ለነሱ ብታሰውቁዋቸው እና ሀቁን ብታብራሩላቸው ችግር የለውም ኪዚያ በሗላ ወደነሱ መጠጋትን ካቀጠሉ በናሱ ይጠጋሉ ማለትም የሙብተዲእ ሁክም ይዛሉ ኣሉ ሸህ ረቢእ አሏህ ይጠብቃቸው .【 شريط القواعد التمييعي 】اهـــ
وهذا كلام شيخ الإسلام ابن تيمية في مثل هؤلاء. من ﻛﺎﻥ محسنا ﻟﻠﻈﻦ ﺑﻬﻢ ﻭاﺩﻋﻰ ﺃﻧﻪ ﻟﻢ
ﻳﻌﺮﻑ ﺣﺎلهم ﻋﺮﻑ ﺣﺎﻟﻬﻢ ﻓﺈﻥ ﻟﻢ ﻳﺒﺎﻳﻨﻬﻢ ﻭﻳﻈﻬﺮ ﻟﻬﻢ اﻹﻧﻜﺎﺭ ﻭﺇﻻ ﺃﻟﺤﻖ ﺑﻬﻢ ﻭﺟﻌﻞ ﻣﻨﻬﻢ. ﻭﺃﻣﺎ ﻣﻦ ﻗﺎﻝ ﻟﻜﻼﻣﻬﻢ ﺗﺄﻭﻳﻞ ﻳﻮاﻓﻖ اﻟﺸﺮﻳﻌﺔ؛ ﻓﺈﻧﻪ ﻣﻦ ﺭءﻭﺳﻬﻢ ﻭﺃﺋﻤﺘﻬﻢ اهـ مجموع الفتاوى
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 https://t.me/abuabdurahmen 👈👍share
👆👆👆👆👆👆👆👆👆