Репост из: Muhammed Mekonn
"ሙመይዓህ" የውሸት ሙግት
ወይስ በተጨባጭ ያለ አንጃ
================>
↪️ ሙመይዓህ የሚባል አንጃ የለም ለሚሉ እንዲሁም ሙመይዓህ ኢብሊሳዊ ሙግት ነው እያሉ ለሚያጭበረብሩ አካላት አጭር ምላሽ!
↪️ ሙመይዓዎች የተለያዩ ሙኻለፋዎችን [ከሰለፎቻችን መንገድ ያፈነገጡ] አካሄዶችን በሙስሊሞች ላይ ለመጫን በሚያደርጉት ጥረት ውስጥ ራሳቸውን መደበቅ ይፈልጋሉ። ይህ አዲስ አይደለም። ኢኽዋንዮችም ተመሳሳይ ስትራቴጂ ይከተሉ ነበር።
➽ በሀገራችን ኢትዮጵያ ከነበሩበት ጠንካራ አቋም የቀለጡ ሰዎች ብዙ ከመሆናቸው ጋር ሙመይዓህ የሚባል አንጃ የለም እያሉ ለማጭበርበር የሚሞክሩ ግለሰቦች አሉ።
➼ እውነታውን ለማወቅና ለመመርመር የፈለገ ሰው በጉዳዩ ላይ ተረጋግቶ ማጥናት ያስፈልጋዋል። የነብያት ወራሽ የሆኑት ታላላቅ ኡለሞቻችን ያብራሩትን መግለጫ ማስተዋል ተገቢ ይሆናል።
ለአብነት ያክል ሁለት ኪታቦችን እንመልከት፦
1ኛ በአቡ አብዲረህማን ከማል ተዘጋጅቶ በሸይኽ ሙሐመድ ብን ረምዛን ሀፊዘሁሏህ ተጠንቶ ታትሞ እንዲሰራጭ የተደረገው በሙመይዓወችና ሀዳዲያዎች ዙሪያ የሚያጠናው የሚከተለው ኪታብ አንዱ ነው።
📚 البراهين المرصعة في كشف حال الحدادية والمميعة
📚 አልበራሂኑል ሙረሶዓህ ፊከሽፊ ሀሊል ሀዳዲየቲ-ወልሙመይዓህ
በPDF ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3789
📖 ተቅዲም ያደረጉት ሸይኽ መሐመድ ታላቅ ዓሊም ናቸው። የነኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሰይሚን፣ የነሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ የሌሎችም የሱንና ኡለሞቻችን ተማሪ ናቸው። ይህ ኪታብ ጥሩ ኪታብ ነው ታትሞ መሰራጨት አለበት ብለው ተናግረዋል።
⁉️ ጥያቄ፦ ታዲያ ይህ ታላቅ ዓሊም ስለ በሙመይዓወች ዙሪያ የተፃፈውን ኪታብ መርምረው ይሰራጭ ያሉት "ሙመይዓህ" የሚባ አንጃ ሳይኖር ነውን!? ይህ ዓሊም እየዋሹ ነውን!?
➧ በነገራችን ላይ ኪታቡን ውዱ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ ሙሉውን አቅርቶታል።
001--090 ለማግኘት
➘➘➘➘➘
https://t.me/Abuzarehassenlmam/1293
✅ በተጨማሪም ስለ ኪታቡ አስፈላጊ ማብራሪያዎችንና ተቅዲም ስላደረጉት ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ረምዛን ገለፃና ስለ ተቅዲማቸው ማብራሪያ በሸይኽ አቡ ዘር ሀፊዘሁሏህ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይከታተሉ።
➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbuImranAselefy/4569
2ኛ ሙመይዓህ የሚባል ፊርቃ የለም ለሚሉ ሰዎች ሌላ ራስ ምታት የሆነ መፅሃፍ
↩️ بعنوان ➘➘➘
📖 وجوب اتباع منهج السلف والحذر من التميع والتشدد في التعامل مع المخالفين وأهل البدع
↪️ ርዕስ፦ ➘➘➘
📖 የሰለፎችን መንሃጅ መከተል ግደታ ስለመሆኑ እንዲሁም ከሙኻሊፎችና ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር በሚኖረው ግንኙነት ከተምይዕ (ከመሟሟት) ያለቦታው ከማጥበቅ መጠንቀቅ!
✅ በዚህ ኪታብ ስለ ሙመይዓዎች ዝርዝር ማብራሪያ ተካቷል። ብቁ የሆናችሁ ሰዎች አንብቡትና 'ሙመይዓህ' የሚባል አንጃ የለም የሚሉ አካላትን ታዘቧቸው።
ኪታቡን በpdf ያገኙት ⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/4570
➽ ሌሎችም በሙመይዓወች ዙሪያ የተሰጡ ማብራሪያዎች በድምፅም በፅሁፍም በርካታ ሲሆኑ እንዳስፈላጊነቱ ወደፊት የምንመለከታቸው ይሆናል።
➧ ሙመይዓህ የሚባል የለም ለሚሉ ሰዎች "ከዚህ በፊት ኢኽዋን የሚባል የለም" በማለት ሙስሊሞችን ለማታለል ሞክረው እንዳልተሳካላቸው እናንተም አይሳካላችሁም ለማለት እፈልጋለሁ።
📝 አቡ ዒምራን
https://t.me/AbuImranAselefy