♦ የዋሂይ ምንጮች
▶ በዚህ መርሃ ግብር የእስልምናው ነብይ መሐመድ መገለጦቹን የኮረጀባቸውን ምንጮች እንዳስሳለን
----------------------------------------------
ክፍል-7
➼ ታላቁ እስክንድር (ዙልቀርነይን)
ተዓማኒ የእስልምና ምንጮች መሐመድ ከተለያዩ የቀደሙ ማህበረሰቦች ታሪኮችን ይኮርጅ እንደነበር ጉልህ ፍንጮችን ይሰጣሉ
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩ ሰዎች "ይህስ የቀደሙት ሰዎች ተረት ነው" ይሉ እንደነበርና እንዲህ የሚሉትንም ሰዎች አላህ ያስጠነቅቅ እንደነበር እናነባለን (ሱራ 83:13 ሱራ 68:15)
በተጨማሪም መሐመድ የእርሱ መገለጦች በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮች መሆናቸውን ያጋለጡትን ሰዎች ይገድል እንደነበር እጅግ ተዓማኒ ከሆኑ እስላማዊ ምንጮች እናነባለን
አን-ናድር ኢብን አል ሀሪት የተባለ አንድ የህክምና ባለሙያ መሐመድ በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮችን ይተርካል በማለት ይከሰው ነበር። በዚሁም ምክንያት ለዕዝነት የተላከው ነብይ አሳርዶታል
[ Tafsir Ibn Kathir 8:31, Sirat Rasul Allah p.162-163 ]
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩት ማህበረሰቦች ክርስቲያኖች፥ አይሁዶችና አረማውያን ናቸው። የዚህ ግለሰብ መገለጦች ከነዚህ ህዝቦች ቀዳማዊ ታሪኮች ጋር አንድ አይነት በመሆናቸው ኩረጃው በእርግጥም እንደተካሄደ እናረጋግጣለን
▶ መሐመድ ላይ ለቀረበበት የኩረጃ ክስ፥ አላህ እንዲህ በማለት ነበር መልስ የሰጠው:-
" ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ሚስጥር የሚያውቀው #አወረደው። እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና በላቸው " (ሱራ 25:6)
አላህ በግልጽ የመሐመድ መገለጦች ከፈጣሪ የወረዱ እንጂ ሰዋዊ ምንጭ የላቸውም እያለ ነው። [ Tafsir Al Qurtubi 25:5-6 ]
ነገር ግን የመሐሙድ መገለጦች ሰዋዊ ምንጭ እንዳላቸው ከተረጋገጠ ቁርዓን የፈጣሪ ቃል አይደለም ማለት ነው፥ አላህም ተናገረ የተባለው ሀሰት ይሆናል
ዛሬም ከእነዚህ "የቀደሙ ተረቶች" አንዱን ከነ ምንጩ እንመለከታለን
➼ ታላቁ እስክንድር (ዙልቀርነይን)
በሱራ 18:84-98 ላይ አንድ ትኩረት ሳቢ ታሪክ እናነባለን። ይህ ታሪክ የታላቁ እስክንድር ታሪክ ነው። በዚህ ዘገባ ውስጥ ታላቁ እስክንድር ዙልቀርነይን (ባለ ሁለት ቀንዱ) ተብሎ ይጠራል። ታሪኩን አጠር ባለ መልኩ እንመልከተው።
- አላህ የእሱን ሀይል በምድር ላይ መስርቶታል (18:84)
- ጸሐይ ትጠልቃለች ወደተባለበት ጭቃማ የውሃ ምንጭ አጠገብ ይደርሳል (18:85) (sirat rasul allah p. 138-140)
- በደልን የፈጸመ ሰው እንደሚቀጣ ይናገራል (18:87)
- ወደ ምስራቅ አቅጣጫ ሲሄድ ከጸሐይ መከላከያ ወደ ሌላቸው ሰዎች ይደርሳል (18:89-90)
- ከዚያም በሁለት ተራሮች መካከል ወዳሉ ንግግርን ወደማያውቁ ሰዎች ይደርሳል (18:92-93)
- ጎግና ማጎግ አደገኛ ሰዎች በመሆናቸው ግድብን እንዲሰራ ይጠየቃል (18:94)
- ስለ እነሱ ከተነገረው በኋላ (ጎግና ማጎግ) እንዳይመጡ የሚያደርገውን ግድብን ለመስራት ይስማማል (18:95)
- ግድቡንም በብረትና በነሐስ ይሰራዋል (18:96)
- ጎግና ማጎግ ግድቡን መሸንቆር ያቅታቸዋል። ነገር ግን አላህ በመጨረሻው ቀን ያፈርሰዋል። (18:97-98)
▶ ይህ ታሪክ ከየት የተኮረጀ ነው?
ይህ ታሪክ The Alexander Romance ተብሎ ከሚታወቀው የፈጠራ ታሪክ የተኮረጀ ነው
1. ባለ ሁለት ቀንድ ተብሏል
and thou hast made me horns upon my head, wherewith I might thrust down the kingdoms of the world
2.አምላክ ሀይሉን ሰጥቶታል
Give me power from thy holy heavens that I may receive strength greater than that of the kingdoms of the world
3. ጭቃማ ውሃ አጠገብ ሄዷል
and beyond these there is about ten miles of dry land, and beyond these ten miles there is the fetid sea,
4. ከጸሐይ መከላከያ ወደ ሌላቸው ሰዎች ጋር ሄዷል
as soon as they see the sun passing [over them], men and birds flee away from before him and hide in the caves
5. ጎግና ማጎግ አደገኛ እንደሆኑ ይነገረዋል
"..Gog and Magog..."Alexander said to the natives of that country," Have they come forth to spoil in your days?..when they go forth to spoil, they ravage the land
6. ግድቡን ከብረትና ከነሐስ ይሰራል
And Alexander commanded and fetched three thousand smiths, workers in iron, and three thousand men, workers in brass And they put down brass and iron, and kneaded it as a man kneads when he works clay
7. ግድቡን ሊሸነቁሩት አይችሉም
if the Huns came and dug out the rock which was under the threshold of iron, even if footmen were able to pass through, a horse with its rider would be unable to pass
8. አምላክ ግን ወደ ፊት ያፈርሰዋል
the Lord will gather together the kings and their hosts...a voice shall call on this gate, and it shall be destroyed and fall...
👉 ምንጭ፦ [ The History of Alexander the Great, Being the Syriac Version, p. 146-154 ]
ይህ ታሪክ በአራተኛው ክፍለ ዘመን የተፈጠረ ታሪክ ነው። አላማውም ታላቁን እስክንድርን እጅግ አግንኖ ማቅረብ ነው።
መሐመድ ግን ይህንን ግልጽ የፈጠራ ታሪክ እንደ ፈጣሪ ቃል አድርጎ አቅርቦታል። ይህ ኩረጃውን በማያወላዳ መልኩ ያረጋግጥልናል። ምክንያቱም ይህ በጥንቱ ማህበረሰብ ዘንድ በጣም የሚታወቅ ተረት (folktale) ነውና
🚩ይቀጥላል