Репост из: Isaiah 48 Apologetics
♦ የቁርዓን ግልጽ ስህተት
ማንኛውም በክርስቶስ ትምህርት ላይ በተቃራኒነት የሚነሳ ትምህርት የዲያቢሎስ ትምህርት ነው። ይህም ትምህርት መሰረቱ ሀሰት በመሆኑ ፍጹም ሊሆን አይችልም። ግልጽ ስህተቶችን መያዙ አይቀርም
ቁርዓን በክርስቶስ ትምህርት ላይ ተነስተዋል ከሚባሉት መጻሕፍት ቀዳሚውን ስፍራ ይወስዳል። በዚህም ምክንያት ሊብራሩ የማይችሉ ግልጽ ስህተቶችን ይዟል
ዛሬ ከነዚህ ግልጽ ስህተቶች አንዱን እንመለከታለን። ይኸውም የውርስን ህግ በተመለከተ የተፈጸመው የሂሳብ ስህተት ነው
ሱራ አል-ኒሳዕ 4:11-12
በዚህ ሱራ ውስጥ አንድ ሰው ሲሞት በልጆቹ፥ በወላጆቹና በሚስቶቹ መካከል ስለሚኖረው የሀብት ክፍፍል ይዘረዝራል።
✒ ለሀሳባችን ማብራሪያ አንድ ምሳሌ እንጥቀስ። አንድ #ሟች
- 1 ሚስት
- 3 ሴት ልጆች (ወንድ ልጅ የለውም)
- እና ወላጅ እናትና አባት አሉት
- ትቶት ያለፈውም የገንዘብ መጠን #48,000 ብር ነው
- ቤተሰብ ላልሆነ አካል የሰጠው ንብረት የለም፥ ዕዳም የለበትም
በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሱራ 4:11-12 የንብረት ክፍፍሉ በምን መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ያሳየናል
" አላህ በልጆቻችሁ (ውርስ በሚከተለው) ያዛችኋል። ... ከሁለት በላይም የኾኑ ሴቶች ብቻ ቢኾኑ ለነሱ (ሟች) ከተወው ረጀት (ድርሻ) #ከሶስት ሁለት እጅ አላቸው። ... " (ሱራ 4:11)
በዚህ አንቀጽ መሰረት ከሁለት በላይ የሆኑ ሴት ልጆች ካሉ ሟች ከተወው ሁለት ሶስተኛ ይደርሳቸዋል
48,000 x 2/3 = 32,000
ስለዚህ ሶስቱ ሴት ልጆቹ 32,000 ብር ይደርሳቸዋል ማለት ነው። ወላጆቹስ?
" ለአባትና ለእናቱም ለእርሱ ልጅ እንዳለው #ለሁለቱ #ለእያንዳንዱ ከስድስት አንድ #አላቸው። " ሱራ 4:11
በዚህ አንቀጽ መሰረት፥ ሟች ልጅ ካለው ሁለቱ ወላጆች እያንዳንዳቸው (እናትና አባት) አንድ ስድስተኛ ይደርሳቸዋል ማለት ነው።
48,000 x 1/6 = 8,000 (የአባት ድርሻ)
48,000 x 1/6 = 8,000 (የእናት ድርሻ)
ባጠቃላይ የወላጆች ድርሻ 16,000 ነው
#እያንዳንዱ ከስድስት አንድ #አላቸው ስለሚል አባትና እናት እኩል 8,000 ይደርሳቸዋል። በአጠቃላይ የሟች ወላጆች እሱ ከተወው 16,000 ብር ይደርሳቸዋል ማለት ነው። ሚስትየዋስ?
" ለእናንተም ልጅ ቢኖራችሁ ከተዋችሁት ንብረት ለእነርሱ [ለሚስቶች] #ከስምንት #አንድ አላቸው " ሱራ 4:12
በዚህ አንቀጽ መሰረት ሟች ከሚስቱ ጋር ልጅ ቢኖረው፥ ሚስት ሟች ከተወው አንድ ስምንተኛ ትወርሳለች
48,000 x 1/8 = 6,000
ስለዚህ ሚስት ባሏ ከተወው 6,000 ብር ይደርሳታል ማለት ነው
▶ ችግሩ የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። ወራሾቹ የሚወርሱበት ልክ ሟች ከተወው ሀብት በላይ ነው!
32,000 + 8,000 + 8,000 + 6,000 = 54,000
ሟች ግን የተወው የገንዘብ መጠን 48,000 ነው!!!!
▶ ይህ እጅግ ግልጽ የሆነ ስህተት ነው። ፈጣሪ እንዲህ አይነት የሁለተኛ ክፍል ተማሪ እንኳን የማይሰራውን ስህተት ይሰራል ብሎ ማመን አይቻልም።
ይህ ቁርዓን በእርግጥም የፈጣሪ ቃል አለመሆኑን ያረጋግጥልናል። ምክኒያቱም ይህ ትዕዛዝ የአላህ መሆኑን በዛው ክፍል ይናገራልና
" (ይኽም) ከአላህ #የተደነገገ ነው፤ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና። " ሱራ 4:11
🚩 ሙስሊም ወገኖቻችን አሁንም ይህ መጽሐፍ የፈጣሪ ቃል ነው ብላችሁ ታምናላችሁን? ፈጣሪ እንዲህ አይነት ግልጽ ሀሰት ይደነግጋል ብላችሁ ታስባላችሁን?
ወደ ክርስቶስ ትመጡ ዘንድ የዘወትር ጸሎታችን ነው!