Репост из: በመስቃን እና በቡታጅራ ሰለፊዮች የተጠለቀ ማነቆ
በቡታጅራ ጀምዓ ላይ የተቀጠፈ ቅጥፈት
ክፍል(1)
ጉዳዩ እንዲህ ነው ከስር መሠረቱ ለማየት ጊዜ ቢፈልግም ገረፍ ለማድረግ/አጠር ለማድረግ ልሞክርላችሁ እንደሚታወቀዉ ኣንዳንድ ኣባቶች እንደሚናገሩ ቡታጅራ ከተማ ዉስጥ በኣህሉ አስሱና ወል ጀምኣ ቡዙ ጥቃቶች ደርሶባቸዋል ኣንዳንዴ መስገጃ ቦታ በማጣት ኣንዳንዴ መቅሪያ ቦታ በማሳጣት ሲንግላቱ ቆይተዋል ለዚህም በቂም ሥክር ሼ/ሚፊታ በመባል የሚታወቁ ኣሊም ናቸዉ እርሳቸዉ መቼም ታሪክ አይረሳም አንድ አባት እንደነገሩኝ እርሳቸዉ መድረሣ በመባል በሚታወቀዉ መሥጅድ ኹጥባ ለማድረግ በቆሙበት ጊዜ ነበር ከሚንበሩን ታንቀዉ የተወረዱት ለምን? የሚለዉ የብዙ ሠዋች ጥያቄነዉ ይሁን እንጂ እዉነታዉ እንዲህ ነበር በጊዜዉ ካሉ ሠዎች በእዉቀት በልጠዉ ስለሚገኙና ሽርክና ቢድኣን ስለሚቃወሙ ነበር ም/ ያቱም ሰዋች ካወቁ ከቀሩ የሰዉ ተከታይ አይሆኑም እና በዚህ ሁኔታ አሏህ ቃል በገባዉ መሠረት ምንም እንኳን የተደበደቡት ቢደበደቡም የተባረሩት ቢባረሩም የበላይነት ለገሳቸዉ በዚሁ ሁኔታ እያለን መቼም በጥሩ ነገር መጥፎ አይጠፋም እና ኣንድ ልጅ ትምህርት በመማር ምክንያት በመድረሳ መሥጂድ በኩል ብቅ ኣለ የሡና ሠዎችንም መሠሎ ማሥቀራትም ጀመረ ከዛም እያለ ቀጠለ የተዉሠኑ ተማሪዎችንም ያዘ (በነገራችን ላይ ልጁ እዉቀት ኖሮት ሳይሆን ሪከርዶች እያዳመጠ ነበር የሚያስቀራዉ) ከዛም በዉስጥ መስመር በኣህሉ አስሱና ሰዋች ላይ መናገር ጀመረ ላንዱ ተብሊግ ነው ለሌላኛዉ ደሞ ኢኽዋን ነው እያለ ጀምዓዉን ይሸራሽር ጀመረ ወደዚህም ደረሰ ወደ ቆዳናሌጦ መስጅድ እንደሚታወቅ በግዜው ታዋቂ ኹጥባ የሚኾጥብ ጀምዓ ሰብስቦ የያዘ ወጣት ነበር እሱም ማንንም ሰያውቅ ኢኽዋን ነዉ በማለት ከመስጂድ እነዲባረር ኣስደረገ ( ኣንድ ጥቃት) ለመሆኑ ማን ነበር ይህ ሰዉ በነገራችን ላይ ሰዉዬዉ በግዜዉ እነ ኣቡበክር ያሲን ኑሩ ይወድ ነበር እያለ ቀጠለ እና ሌላ ኢማም የሚየስቀራ ኡስታዝ ከኣዲስ ኣበባ ተመጣ የተወሰነቀንም አፎይታ ይገኛል ቢባልም መቼም ለመጥፎ የተቃኘ ምን ያምረዋል እሱም በዉስጥ መስመር ስም በመሥጠት እንዲባረር ኣስደረገ
(ሁለተኛ ጥቃተ) ያአላህ!! እንዲህ እንዲህ እያለም ቀጠለ በቀጣይም ሌላ ኡስታዝ ከባህር ዳር ተመጣ እንደተለመደዉ ኣዋቂዋች ካሉ ኣጃቢ አይኖርም እና በማይታወቅ ምክንያት እንዲወጣ አስደረገ (ሶስተኛጥቃት)ዎ!ሙሲባዉ ሲደጋገም የተባለዉም ሰዉ በዉስጥ መስመር እንድገና ስራዉን ቀጠለ እንዲሁም ኣለ ኡስታዝ ሳኒ ተጠንቀቁቁት ኢኽዋን ነዉ ሼ/ነስሬም እንደዚሁ ከፍብሎም ሼ/ሙሀመድ መኪን በሱማ የተሰራዉ ሌላ ነዉ እንዳይቀራ ድረሥ እርምጃ ሌሎችም ከአዲስ ኣበባ ይህ ከአራት ኣመትበፊት የሠራዉ ግፍ ነዉ ወረድ ብሎም እነ ያዕቁብ እነ ተዉፊቅ ለነሱማ ጭራሹም እንዲህ ኣላቸዉ እነሱ እስካሉ ደዕዋ ሰለፊያ ቡታጅራ ዉሰጥ በእግሩ አይቆምም በማለት በጀምኣዉ እንዲ ጠሉና ተሰሚነት እንዳይኖራቸዉ ኣደረገ እነዚህ ስማቸዉ የጠቀስኩት ለኣብነት ያክል ነዉ ይህም ልጅ እየነጣጠለ እየከፋፈለ ከፋፍሎ መግዛት ጀመረ በቃ ይህ ሌላኛዉ ጥቃት ነዉ (አሏህ ሆይ እርዳታህን) ጉዳዩ በዚህም አላበቃ ኡስታዝ ሳኒ ለማባረር ከኣንዳንድ መስጂዶችም እንደያስቀራም ማደም ጀመረ እናም የፈረቃ ኢማም ሆኖ ቁጭ!ምን ይህ ብቻ ገና ጉዱ አልተጀመረም ለመሆኑ ማን ይሁን እንዲህ እያካፈለ እየከፋፈለ እየበጠበጠ እንዳዉ ጠንካራ ናቸዉ የሚባሉ የሹራ መሪ የነበሩ ጀማዓን ስብስበዉ በመያዝ የሚታወቁ ወጣቶች በሚሰራዉደባና ጩቆና መነጣጠል በኣቅም ማነስ ምክንያት
የተነሳ ከመሥጅ ወጡ ለመሆኑ ይህሁሉ ብጥበጣና ሽብርት የጀምዓዉ ኣንድነት የሚያቅረዉ እያጋጨ መኖር የሚፈልግ አካል ማን ይሁን? በዚህስ ብቻ ቆመ እንዴ?
እነማንንስ ገፋ?
ክፍል ሁለተ ይጠባበቁ------