#የሰውነትልክ ከዚህ አልበም የታመነና ነፃነት የሚሉት ሰርቶለታል የቆጨኝ 'የዘመነ' የሚለውን track አለመስራቱ ነው...አሁን ላይ Drና Professor ነን ከኛ በላይ ማንም አያውቅም ለሚሉት ማንነታቸውን #ክፉ_መምህር ሲላቸው የነሱን degree ደግሞ #ጠማማ_አውቀት ብሎታል።
በግጥሞቹ ውስጥ @eliasmelka ይታየኛል...አልበሙን እንዴት አያችሁት?
ስጡት ብትባሉ ከ10 ስንት?
በግጥሞቹ ውስጥ @eliasmelka ይታየኛል...አልበሙን እንዴት አያችሁት?
ስጡት ብትባሉ ከ10 ስንት?