#ዶክተር፡ ሄሎ ትላንት ሰርጀሪ የሰራውክ ታማሚ ነህ
#ታማሚ፡ አው ምነው
#ዶክተር፡ ሆድህ ውስጥ መቀስ ስለረሳው ነገ ናና አወጣልሀለው
#ታማሚ፡ እንዴ አሁኑኑ ልምጣ እንጂ
#ዶክተር ፡ አይ ምንም ሚያቻኩል ነገር የለም
#ለጊዜው ምሰራበት ትርፍ መቀስ አለኝ 😂😂
@bettysolomo
#ታማሚ፡ አው ምነው
#ዶክተር፡ ሆድህ ውስጥ መቀስ ስለረሳው ነገ ናና አወጣልሀለው
#ታማሚ፡ እንዴ አሁኑኑ ልምጣ እንጂ
#ዶክተር ፡ አይ ምንም ሚያቻኩል ነገር የለም
#ለጊዜው ምሰራበት ትርፍ መቀስ አለኝ 😂😂
@bettysolomo