🔥 GameStop(ድርጅት) በቢሊዬን ዶላሮች Bitcoinን ሊገዛ ነዉ
🔥 Bitcoin 200k ለመግባት ቆርጦ ተነስቷል😅
⭐️ በBitcoin ለማትረፍ የግድ በሺ ዶላሮች ሊኖራቹ አይገባም። ለምሳሌ አሁን የBitcoin ዋጋ 100k አካባቢ ሲሆን በ10 ዶላር ጥንጥዬ Bitcoin ገዝታችሁ ብታስቀምጡ እና የBitcoim ዋጋ 200 K ቢደርስ ያቺ 10$ ወደ 20$ ተቀይራ ታገኟታላቹ።
⭐️ Bitcoin ገዝታቹ ለማስቀመጥ ያሰባቹ በመጀመሪያ ማወቅ ያለባቹ Bitcoin ቀጣይ ወር 200K ላይደርስ ይችላል ግፋ ካለም ከ6 ወር በኋላም እንደዛዉ። ስለዚህ Bitcoin ላይ Invest ማረግ የረጅም ጊዜ እቅድ ስለሆነ Invest ስታረጉ የማያስፈልጋችሁን ገንዘብ ብታረጉ ጥሩ ነዉ። የማያስፈልጋቹ ገንዘብ ማለት በቃ Invest ማረጋችሁን ልትረሱት የምትችሉት ገንዘብ መሆን አለበት። ምክንያቱም በጠረራቹ ሰአት ደሞ እንዳታወጡት🤭
⭐️ ሌላዉ ክሪፕቶ ላይ ጊዜያዊ የዋጋ ዉድቀቶች የማይቀሩ ሲሆን እናንተ ብቻ Bitcoin ላይ እምነት ካላቹ ጊዜያዊ ዉድቀቶች ላይ ደንግጣቹ አትሽጡ። ቆፍጠን ብላቹ ያመናችሁበት አላማ ላይ ቀጥሉበት
NOT FINANCIAL ADVICE, DYOR
Share 🚀
@cryptonews_Et@cryptonews_Et