EXTREME MOODS ?


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Sup!
Welcome to our state EXTREME MOODS?
Enjoy
Hv all kinds of fun here
Place where u can feel free to bla bla bla am sick of typing just join and hv fun

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Rami decor
"ታሪክ የሌለው ህዝብ ታሪካዊ ስራ ለመስራት አይጓጓም። ነፃነትም የማያውቅ ህዝብ ነፃነቱን ለማግኘት አይደክምም። ኢትዮጵያ አስደናቂ የሆነ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ነፃ ሀገር ስለሆነች ልጆቿ ታሪኳን ዐውቀው የነፃነቷን ጉልላት ጠብቀው እንዲኖሩ ግዴታቸው ነው። አንድ ወጣት የሀገሩን ታሪክ ሳያውቅና ሳያጠናቅቅ የአውሮጳንና የአሜሪካንን ታሪክ ለማሳመር ቢሞክር > ይላል እንደሚባለው የሚያሳፍር ይሆናል።"

@THebestjr በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም !


Репост из: Rami decor
👉 መልካምነት ለራስ ነው 👈

አንድ ሰው ሶሰት ጓደኞች ነበሩት በጣም ነው የሚወዳቸው ብዙ ነገር ያደርግላቸዋል ያደርጉለታልም፡፡ አንድ ቀን አባቱ "ልጄ ጓደኞች አሉህ" አሉት "አዎ ሶስት ጓደኞች አሉኝ በጣም የ ሚወዱኝ የምወዳቸው" አላቸው፡፡ እርሳቸውም "ከእነዚህ ውሰጥ የልብ ጓደኛህ ማነው?" አሉት "ሁሉም" አለ "እርግጠኛ ነህ ልጄ" ሲሉት "አዎ" አለ፡፡ "እንደዚያ ከሆነ የሆነ ነገር እንፍጠርና እውነተኛ መሆናቸውን እናረጋግጥ" ይሉታና ጓደኞቹን እንዲፈትን ያደርጉታል፡፡ ልጁም አባቱ ባለው መሰረት ለአንዱ ጓደኛው ይደውልና "ያለጥፋቴ ሰው ገድለሃል ተብዪ ፍርድ ቤት ነኝ ድርሰልኝ" ይለዋል ጓደኛውም "አዝናለሁ አልችልም" ይለዋል፡፡ አሁንም ለሁለተኛው ይደውላል ሁለተኛ ጓደኛውም "ችግር የለውም እመጣለው እርዳታየም ካሰፈለገህ የምችለውን ሁሉ አደርግልሀለው ፍርድ ቤት ግን አብሬህ አልገባም አዝናለው" ይለዋል አሁንም ለሶሰተኛው ይደውላል ሶሰተኛውም "እንዴ ኧረ ችግር የለውም ደሞ ለአንተ አይደለም ፍርድ ቤት ሌላም ቦታ እመጣልሃለሁ" አለ፡፡ በዚህ ጊዜ ይህ ልጅ በአባቱ ምክር እውነተኛ የህይወት ጓደኛው ማን እንደሆነ አረጋገጠ ።
ፍርድ ቤት የተባለው የሰው ልጅ ይችን ዓለም ተሰናብቶ የሚኖርባት የዘላለም ቤቱ ሲሆን
1-የመጀመሪያው አልችልም ያለው ገንዘብ ነው መቸም የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር ምን ያህል ሀብት ቢኖረው ከሞት አያሰጥለውም በሞት ጊዜ ተከትሎን አይመጣም ።
2-ሁለተኛው ፍርድ ቤቱ አመጣለው እረዳሃለሁ እንጅ አልገባም ያለው ዘመድ ወይም ጓደኛ ነው፡፡ በአጠቃላይ ሰው ምን ያህል ቢወድህ ያለቅሳል ያዝናል ወደ ቀብር ቦታህ አብሮህ ይመጣል እንጅ መቸም አንተ ሞተሀልና ልሙት አይልም።
3- ሶሰተኛው እሰከ መጨረሻው አንተ ጋ ነኝ ያለው በዚች አለም ሰትኖር የሰራናቸው ጥሩና መልካም ሰራዎች ናቸው፡፡ በዚህ ምድር ላይ የምንሰራቸው ጥሩ ሰራወች የዘላለም ሰንቃችን ናቸው እስከ መጨረሻው ከአኛ ጋር ይከተሉናል፡፡
ሁሌም ጥሩ ነገር እናድርግ ምክንያቱም ከክፋት ደግነት ትልቅ ዋጋ አለውና ደግነት አንድ ቀን መልሶ ይከፍላል መልካምነት ለራስ ነው።
@thebestjr
@thebestjr


Репост из: Rami decor
የድርጅቱ ባለቤት፡ ቀድሞ የነበርክበት ድርጅት ለምን ያህል ጊዜ ነው የሰራኸው?
ተቀጣሪ፡ ለሰላሳ አምስት አመት ያህል፡፡
የድርጅቱ ባለቤት፡ ለመሆኑ እድሜህ ስንት ነው?
ተቀጣሪ፡ ሰላሳ
የድርጅቱ ባለቤት፡ አምስቱ አመት ታድያ የምንድነው?
ተቀጣሪ፡ የትርፍ ሰአት የሰራሁበት ነዋ!
kereta nuzaze tekaze comment kale @johnrich5
channel join us @ThebestJR


Репост из: Rami decor
በከተማዋ የታወቀ አንድ ነጋዴ ሊሞት እያጣጣረ ስለነበረ ቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ ተሰብስበዋል፡፡ በድንገት ቀና ብሎ አጠገቡ የተቀመጠችውን ባለቤቱን፡
> ሲል ጠየቃት፡፡
>
>

በድንጋጤ እያቀሰተ>
😂😂 besake frfr lemalte
@ThebestJR
@ThebestJR


Репост из: Rami decor
ለፈገግታ




.
.
.
.
.
.


😂😂😂😂
አዳሜ ሌላ ነገር ምስሎሽ...
share like eyargachu










📆 Date Started: 2/06/2019
📌 Link: https://t.me/Robobots_bot
Site: robobot.live


📊 PLAN:
4% DAILY FOR 45 DAYS
6.01% DAILY FOR 35 DAYS
10% DAILY FOR 25 DAYS

➕ Min Invest: 0.001 BTC
➖ Min Withdrawal: 0.001 BTC
➗ Max: 0.5 btc
🔚Ending of the plan includes profit

Automatic payments

💳 Payment Channel: @Robobots_payments
🌎 Group Chat: @Robobots
📌 Link: https://t.me/Robobots_bot


Репост из: 👑Black_ Hearⓣ👌🦘
Nowadays peoples think like 🗣
We are born alone🕴
We will die alone 🕴
So it's not bad to live alone🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂
Well wrong 🙅‍♀🙅‍♂
We use shoes when we are living in this world the whole times👟👟
But without them we will be dirty and unhealthy🤢
That's what happen when we are alone 😰
But sometimes peoples won't comfort us 🤔
Like the shoes isn't your size take it out of your life👍👍👍👍👍
There is always reason for being here
Live your life crazy loud
All with love 😍😍😍
❣ ❣. ❣. ❣. ❣❣❣
❣. ❣. ❣. ❣. ❣
❣ ❣. ❣. ❣. ❣❣❣
❣ ❣❣. ❣❣
❣ ❣❣❣
❣.
❣❣❣
@heyloveyourself












Репост из: 👑Black_ Hearⓣ👌🦘
#ኢፍራን
#እውነተኛ ተሪክ
#ክፍል _1

@loveisfeels

ሰላም ለናተ ይሁን ጓደኞቼ እንዴት ናቹ ሁሉ ሰላም በያላቹበት ሰላማቹን ያብዛልኝ ጓደኞቼ ዛሬ በሌላ ታሪክ
ተመልሼ መጥቻለሁ በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ትማሩበታላቹ ብዬ አስባለሁ …

ሰላም ጓደኞቼ ሳሙኤል እባላለሁ ከእኔ ታሪክ ትማራላቹ ብዬ አስባለሁ ውለደቴ የገጠር ከተማ ላይ ነው ራሴን እስካወኩበት ቀን ድረስ ስሟን ለመጥራት በሚከብደኝ የገጠር ከተማ ውስጥ ነው
ያደኩ በህፃንነቴ ለመጀመርያ ግዜ የሴት ልጅ ውበት
ያየሁበት ቀን ኢፍራንን ያየሁበት ቀን ነው እድሜ አስራቤቶች ውስጥ ነበርኩ ሴትን ልጅ ቀርቦ የማናገር ብዙም ችግር የለብኝም በሰአቱ ብዙዋችን ሴቶች እንደ እህቶቼ ሰለ ማያቸው የተለየ ስሜት የለኝም ለኢፍራን
የተሰማኝ ስሜት ግን መቼም ተሰምቶኝ አያውቅም
ኢፍራን በሰአቱ እድሜዋ እንደ እኔ አስራዋቹ ውስጥ ነው ግን ደም ግባት ሚባለውን ፈጣሪ ያወረደው ለእሷ ነው ፈጣሪን ታዘብኩት እነ መሲ እነ ብርቴ እነ ህይወት ምን አድርገውት ነው ወዝ አልባ ያደረጋቸው አልኩኝ

ኢፍራን ሲበዛ ዝምተኛ ናት ምትኖረው አ/አ ወደ እኛ አከባቢ የመጣችው እናቷ ጋር አጎቷን ለመጠየቅ ነው
ሰፈራችን እንግዳ ሰው ከመጣ ሁሉም ራሱን ይኮፍሳል
ፈላ ሚባለው ልጅ ለእንግዳ ተብዬው ለመታየት ሲል
ያለ አቅሙ ካልተፈናከትኩ ይላላ ሁሉም ሊያወራት
ይፈልጋል ዝምታዋ ግን አይደለም ደፍሮ ለማናገር
በሙል አይን እንኳ እንድትታይ እድሉን አሰጥም እኔም እሷን ለማየት ስል በጥዋት ከእቤት እወጣለሁ አንድ ቀን ግን እንደ ተለመደው በጥዋት ስወጣ አጎቷ ሻንጣ
ይዞላቸው ከግቢ ሲወጣ አየኋቸው ኢፍራን ጋር አይን ለአይን ተጋጨን ትንሽ ፈገግ አለች ልብን ደስ የሚያሰኝ ፈገግታ ሰጣኝ ዳግም ላላያት የሄደች መሰለኝ
ሁሌም የዛን ቀን ፈገግታዋ አይኔ ላይ ነው

በዚህ መሃል እኔም የተወለድኩበትን አከባቢ ጥዬ ከወጣሁ  አስራ አመታትን አስቆጠርኩ ብዙ ነገሮቼ ተቀየሩ ሴት ልጅን  ለመግባባት  ማልገባበት ጉድጓድ የለም በዛው ልክ ግን ወንድ ልጅ ያስጠላኛል  አንዳንዴ ወንድ ነቴን እጠራጠራለሁ አብሶ ደስ ምትለኝ ልጅ ጋር ወንድ ካየው ያን ወንድ ፉቱን ደማካሴ ባስመስለው ደስ ይለኛል ቅናት የለብኝም ውስጤ ሚጠለው ነገር ከሆነ ግን  አይደለም ከሰው እራሴ ጋር ስጣላ ነፍስ የለኝም
አንድ ቀን ግን የተሳሳተ የስልክ ጥሪ ወደ ስልኬ ገባ
ብዙን ግዜ ለሰው ማልሰጠው ቁጥር ቤተሰብን ብቻ ማገኝበት ቁጥር ላይ መደወል ማነው አስባለኝ
ደጋግሜ ብደውል አይሰራም ከሰአታት በኋላ ተደወለልኝ
ሳነሳው ሴት ናት ወደ ስልኬ የገባው ድምፅ ሃውልት አደረገኝ …

#ይቀጥላል_ሼርርርርርር ማድረግ አትርሱ

👇👇👇join
@loveisfeels
@loveisfeels

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄


@feta1111 share


Репост из: Be Like Bro
@updateee


Репост из: Amanu

Показано 20 последних публикаций.

1 055

подписчиков
Статистика канала