አል ሀያዕ የቴሌግራም ቻናል👑💎


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


~"ሀያዕ"~
ለወንድም ለሴትም እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው!
ለሴት ግን ውሀ ለአሳ የሚያስፈልገውን ያህል ያስፈልጋታል ።
ቻናል https://t.me/alhayaa

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: الشباب السلفيين
➤ለዑስታዝ ሙሀመድ ሲራጅና ለወንድሞቹ እንወዳችኋለን!!!

«በግጥሙ መካከል የትግርኛ ቃላቶችን አስገብቻለሁ»


➤ወንድማማቾቹ!!
--------------
ሰላም ለወላጆች ሰለም ለአዶታት፡
ልጅን ለማሳደግ ለታገሱ አመታት፡
የእናትን ማህፀን አሏህ ሲጠብቀው፡
አሊም ልጅ በመፍጠር ይበልጥ አደመቀው፡

....ወንድማማቾቹ...!!

ስሙን ላስጠሩለት በሐቅ አደባባይ፡
ልጆቹ ላረጉት የደስታ ተቀባይ፡
ሰላም በረከት ጋር ፈሶለት እንደ ቦይ፡
ጀግና ለወለደ ሰላም ለዚያ ለአቦይ፡

...........ወንድማማቾቹ.....!!

ስለሚበልጥብኝ መንሐጅ አቋማቸው፡
እሳሳለሁና ደፍሬ ላያቸው፡
በአካል ብዙወቹን ምንም ባላውቃቸው፡
በሚያሳዩት አቋም ነው የምወዳቸው፡

........ወንድማማቾቹ......!!

ፀባዬ ግልፅ ነው ስወድ አልሰስትም፡
በጥላቻም ደግሞ ሚዛኔን አልስትም፡
ከሱና ጀግኖች አይብ አልመለከትም፡

ናማ ላመላክትህ ተከተለኝ ጀግና፡
ተዓምር ያለበት አጃዒብ ልቅና፡
አደብና ስርዓት እምነትና እውቅና፡

በሐቅ የተዋበ ግሩም አስተሳሰብ፡
ደምቀው የተገኙ ከግሩም ቤተሰብ፡
አሏህ ያላቃቸው እውቀት በመሰብሰብ፡
በመንሀጀ-ሰለፍ ሐቅን በመከሰብ፡

ከትርፍ በስተቀር ፍፁም ያልከሰሩ፡
ዲኑን በማገልገል ተዓምር የሰሩ፡
ላይክ ለመሰብሰብ እዩኝ እዩኝ አይሉም፡
ተራ ዝባዝንኬ ወሬ አይቀበሉም፡
ነፍስያን ስሜትን ሁሌ አይከተሉም፡
ወስዋስን ሸይጧንን አይከታተሉም፡
መልካምነት እንጂ ክፋት አልታደሉም፡

ምን አይነት እድል ነው እንደዚህ መመረጥ፡
የሰይጣንን ጭፍራ ተስፋውን ማስቆረጥ፡
ቤተሰቦቻችሁ እድለኞች ናቸው፡
የእናንተ አሳዳጊ ክብር ይገባቸው፡

ከመንሀጀ-ሰለፍ ፍፁም ሳትዋልሉ፡
ደከመን ሰለቸን መረረን ሳትሉ፡
የእውቀትን ማዕድ ስትቀዱት ከጋጉ፡
ክበሩልን በጣም አይዟችሁ ጀጋኑ፡
ፀንታችሁ ቀጥሉ እንደ ትላንትና፡
እንወዳችኋለን አብሽሩ አሕዋትና፡

ቂርዓት ለማቅራት ከቶ እማይሰለቹ፡
እውቀታቸው ምጡቅ ፀባያቸው ምቹ፡
ሰለፍዮች ናቸው ወንድማማቾቹ፡

.....✍️በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


Репост из: Fuad Kemal Channel
🚨በካህዲያን በዓላት ላይ ከመሳተፍ እንታቀብ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾

“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 4831

©BuhariMuslimAmharic


‌‎
قاعدة

المطلب الأعلى مـــوقـــوف حصـــولـــه على همة عاليــــة ونية صحيــحــة

ابن القيم رحمه الله

الفوائد (ص / 199)


በአላህ ፍቃድ live ጀምሯል፡፡
በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ ተከታተሉ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


#መኖራችሁ በጣም የሚያስፈልግበት ጊዜ እንደነበር ሁሉ መኖራችሁ የማያስፈልግበት ጊዜ አለና መረሳትን አትፍሩ የመተውን ሀቅ አትጥሉት ምክንያቱም እኛን ጨምሮ ሁሉም ነገር ይለወጣል እደነበረ የሚቀጥል ነገር የለም።




ዛሬ አንድ ነገር  እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ።
ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ  አልሀምዱሊላህ  አላህ የምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ።
ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን   ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️❓ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️❓ በተለይ  እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል    «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ »   ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ  በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?  

የሚገርማችሁ  ሊቭ ገብተዉኳ  ።።20 or30 አይበልጡም  ገብተዉ የሚከታተሉት  ለምን❗️❓ ሊንካቼዉ  ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️❓

ራሳችንን እንፈትሽ  የእወቀት ባልተቤቶችን  እናገልግል።  የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ።

👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት
العلماء ورثة الأنبياء
ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ
الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا،
ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ።

وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)

  =የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴

t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


Репост из: Fuad Kemal Channel
🍃🌸

መሀመድ ኢብኑ ከዕብ አል ቁረዚይ :

"ቁርአን የሀፈዘ ሰው እድሜው
መቶዎቹ ቢደርስ እንኳ አላህ
በአእምሮው ያስጠቅመዋል
ይላሉ።!".


📖: البداية والنهاية (٢٧٠/٩


🛑👉ቀልብን ማስተካከል !!

🎙Usetaz muhammed sirage

=




Репост из: الدعوة إلى التوحيد في مدينة الحربو(harbu)
አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም


☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡




☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ  ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ  profile  አስቀምጡልን፡፡


☁️
جليسُ القرآن كلما مالت به الحياة
هيأ الله له مُتّكأ .
عبدالعزيز الشثري

~ تلاوة القارئ محمد_الخريف
~ ترتيل مميز


‏تفاءل وابتسم لحياتك، وابتسم لكل ما هو حولك ، أسعد نفسك بما تملكه الآن، لا تفكر كثيرًا بمايقلقك، فعطايا الله كثيرة، وهباته لكل عباده عظيمة..
صباحكم معطر بذكر الله🌸


Репост из: የሐያተል ዘውጅያ የቴሌግራም ቻናል🌷🌹
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


♥️ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ♥️

⚡️ቁርዓንን የተሰጠው ነብይ ማነው

♥️ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና📨

🎀መልሱን በመንካት ውሰዱ 🎁🎁🎁

♥️ ሙሀመድ [ﷺ]

♥️ ሙሳ [عليه السلام]

♥️ ኢብራሒም [عليه السلام]

♥️ ዒሳ [عليه السلام]


⚠️መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ፡ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው⚠️

♥️♥️መልካም እድል♥️♥️


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ትራንስፖርት ላይ ሆኖ የሶላት ወቅት እንዳያልፈው የሰጋ ሰው ምን ያድርግ?
~
1- በመጀመሪያ በወቅቱ ለመስገድ መጣር አለበት። ለምሳሌ ከመሳፈሩ በፊት መስገድ ከቻለ ይሰግዳል። ወይም ጉዞውን ቀደም ብሎ በመፈፀም ከዚያ ሶላቱን በወቅቱ ይሰግዳል። ባጭሩ እስከቻለ ድረስ ጉዞውን ከሶላቱ ወቅት ጋር በማይጋጭ መልኩ ያመቻች። ሾፌሩን አናግሮ ወርዶ የሚሰግድበት እድል ካለ የአፈፃፀም ስርአቶቹ ያልተጠበቀ ሶላት መኪና ውስጥ ሊሰግድ አይገባም። ስለዚህ ለሶላቱ ትኩረት ይስጥ።
2- በወቅቱ ለመስገድ ካልቻለስ? ጀምዕ ማድረግ የሚቻል ሶላት ከሆነ ለምሳሌ ዙህር እና ዐስር ወይም መግሪብ እና ዒሻእ ከሆኑ በማስቀደም ወይም በማዘግየት ሁለቱን ሶላት በአንደኛው ወቅት በስርአት መስገድ ይችላል። ሙሳፊር ቢሆንም ባይሆንም። ወይ ወደ መጓጓዣው ከመግባቱ በፊት አስቀድሞ ወይ ደግሞ ከመጓጓዣው ሲወርድ አዘግይቶ በስርአቱ ይሰግዳል። በስርአቱ ስል በወቅቱ ለመስገድ ብሎ መኪና ውስጥ አርካኖችን ሳያሟላ እንዳይሰግድ ነው።
3- ሶላቱ ጀምዕ ለማድረግ የማይመች ከሆነስ? ለምሳሌ የሱብሕ ሶላት ወቅት ሳይገባ ተሳፈረ። ወይም ከዙህር በኋላ ቀድሞ ያልታሰበ ጉዞ ጀምሮ ትራንስፖርት ላይ እያለ የዐስር ወቅት ሊወጣበት ሆነ። መኪናው ወቅት ሳይወጣ የማይቆም ከሆነበት ምን ያድርግ? ወቅቱ ሳይወጣ መኪናው ላይ ይሰግዳል። መኪናው ላይ መቆም ከቻለ ይቆማል። ካልቻለ በተቀመጠበት ሆኖ ይሰግዳል። ሩኩዕ እና ሱጁድ ለማድረግ ካልተመቸ ጎንበስ እያለ ይፈፅማል። ለሱጁዱ ከሩኩዑ ይበልጥ ዝቅ ይላል። ውዱእ ከሌለው ተየሙም ያደርጋል።
4- ቂብላን በተመለከተ በሙሉ ሶላቱ ወደ ቂብላ መዞር ከቻለ ለግዴታ ሶላት ቂብላን መቅጣጨት ግዴታ ነው። ካልቻለ ሶላቱ ሲጀምር ወደ ቂብላ ዙሮ ይጀምራል። ከዚያ በኋላ መኪናው ቂብላውን ቢለቅም ባለበት ይሰባዳል።

(ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም።)
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/alhayaa


قال رسول الله ﷺ: "الآيَتانِ مِن آخِرِ سُورَةِ
    البَقَرَةِ، مَن قَرَأَهُما في لَيْلَةٍ كَفَتاهُ"
صحيح البخاري
َ


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዛሬ ጀርመን ውስጥ አንድ የሳዑዲ ዜጋ የነበረ ሰው ለገና ገበያ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ሆነ ብሎ መኪና ነድቶባቸው ብዙዎችን ጎድቷል። ታዲያ የተለያዩ የዜና አውታሮች ሰውየው ሳዑዲያዊ መሆኑን ደመቅ አድርገው እየዘገቡ ነው። አላማቸው ቀድሞም በምእራቡ ሸው.ራራ ፕሮፖጋንዳ brainwashed የሆነው ህዝባቸው በቀላሉ ከኢስላም ጋር እንዲያገናኝ አመቻችተው ማጉረሳቸው ነው። ብዙ ሞ.ኞችም በቀደዱላቸው ተከትለው ፈሰዋል።

* በመጀመሪያ የድርጊቱ ፈፃሚ ሙስሊም አይደለም። ከኢስላም ከወጣ ዘመናት ተቆጥረዋል። እምነት የለሽ ነው። እንዲያውም ለኢስላም ጫፍ የደረሰ ጥላቻ ያረገዘ፣ ይህንንም ባደባባይ የሚተፋ ነው።
* ሰውየው ፅንፈኛ የኢስ -ራኤል ደጋፊ ነው። እስራ - ኤል ከናይል እስከ ኤፍራጠስ ወንዝ ያለውን በሃይል እንድትጠቀልል የሚቀሰቅስ ነው።
* ሰውየው ከሳዑዲ እና ከባህረ ሰላጤው ሃገራት ሴቶችን በማስኮብለል ላይ የተሰማራ ወን.በዴ ነው።

በዚህ እና ሌሎችም ወንጀሎች የሚፈለግ ቢሆንም የጀርመን መንግስት ለሳዑዲ አልሰጥም ብሎ ጥገኝነት ሰጥቶ ሲንከባከበው ከቆየ በኋላ አሁን አደጋ ሲያደርስ ጊዜ ሳዑዲያዊ ነው እያሉ ይዘግባሉ። የሚገርመው ደግሞ ከባለፈው አመት ጀምሮ አደጋ ሊያደርስ እንደሚችል በተደጋጋሚ ለጀርመን ፖሊስ መረጃ ደርሶት ችላ ብሎ ማሳለፉ ነው። ኢስላምን ሲሳደብ ዜግነት ሰጥተው ተንከባከቡት። ደፍጥጦ ሲፈጃቸው ጊዜ ሳዑዲያዊነቱን መዘገብ ላይ ተሰማሩ። ንፍ ق ናችሁ ያመጣባችሁ ጣጣ ነው። ዋጡት!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

Показано 20 последних публикаций.