አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አሁን ያለንበት ሰዓት እጅግ በጣም ውድና ካልተጠቀምንበት በአኼራ የሚያስነድም ነው።ብዙዎቻችን ኧረ ሁላችንም የረመዳን መድረስን እንጓጓለን፣ ነገር ግን ሲደርስ ትንሽ ከፃምን በኀላ ሞራላችን፣ጉጉታችን ይሟሽሻል። በዚህም የተነሳ በጣም ልንጠናከርበቸው በሚገቡ የመጨረሻ 10 ቀኖች በትክክል እንዳንጠቀም እንቀፋት ይሆንብናል። የዚህ ሁሉ ምክንያት የነብያችንን(ሶለላሀዓለይሂ ወሰለም) ሀድስ መዘንጋታችን ሁኖ እናገኘዋለን። ቡኻሪናቡኻሪና ሙስሊም ከአቡ ሁረይራ ይዘው አንደዘገቡት ነብያችን (ሶለላሁዓለይሂ ወሰለም) እንድህ አሉ፣
የረመዳንን ፆም ግደታ መሆኑን አውቆና ምንዳ አገኝበታለሁ ብሎ የፆመ ያለፈው አመት ወንጀል ይሰረዝለት። ስለዚህ ውድ የአላህ ባሮች ሁለቱን ነገሮች እንዳንዘነጋ ( ኢማነን እና ኢህቲሳብን የሚሉትን ንግግሮች) ቁርአን እየቀራንም ከሆን በአንድ ፊደል 10 ሀሰና አንዳውም በረመዳን ከዚህ እንደሚበልጥ ተጠቁሟል።
ሳጠቃልል ይቺን የመጨረሻዋንም በኢማንና በኢህቲሳብ ካሳለፍናት መዘናጋታችን ሊቀንስ ብሎም ሊጠፋ ይችላል።
የሱና ወንድሞችና እህቶች በረመዳን ያለተማረ ወንጀል መቼ ሊማር ነው? በረመዳን ያልተገኘ ተቅዋ መቼ ሊገኝ ነው? በረመዳን ያላለቀሰች አይን መቼ ልታለቅስ ነው? ጉዳ አሳሳቢ ስለሆነ የቀረቱን ቀናቶች እንዳድስ መጠናከር ያስፈልጋል ችግች ሁሉ መፍትሄ የሚያገኙት የአላህን ሀቅ በአግባቡ ስንወጣ ነውና አቅማችን የፈቀደውን ያክል ልንጠናከር ይገባናል።
ወንድሞቼና እህቶቼ ሽርክ እንደተውሂድ ሳይታፈር በአደባባይ እየተተገበረ፣ የተውሂድ ጥሪ ከጥላቶቹ አልፎ ወዳጅ ነን በሚሉት በአደባባይ እየተከለከለ ምን ዓይነት ነስር ነው የሚጠበቀው? ምን አይነት አንድነትስ ነው የሚመጣው? የአላህ ባሮች ሆይ ንቁ መዘናጋት ይብቃን የመኝታው ሰዓት አልቋል ተነስ ለሱና ቁም፣ ተሰደነብ ነብያችን(ሶለላሀዓለይሂ) እንደተሰደቡት።
አላህ ሆይ ሱናን የበላይ አድርገህ በድዓንና ሺርክን አዋርደህ በአይናችን አሳይተኸን እንጅ እንዳተገድለን አሚን።