MOOD😛😒


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


To send your opinion
The compition of #poems
So big #Award
So #funny #jokes
So #join
And ##Enjoy. Your Life is depend on your #MOOD so enjoy dont waste ur time
#join
#join
#join

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ድምፃዊ #ሙሉአለም_ተክሌ ወንድማችን ነው። ከጎን ለመቆም ሁላችንም ጊዜ አንጠብቅ
ዛሬ አሁን ለምንወደው ድምፃዊ እገዛችንን እናድርግ !
ሙሌ #በኩላሊት ህመም #ዲያልሲስ ጀምሯል

ለጥያቄ እና ለመርዳት
ስልክ:- +251911572276
ንግድ ባንክ (CBE)
mulualem takele
1000182044184

ከጎን ሆናችሁ ሀሳብ ለመስጠት ይሄን
group ተጠቀሙ https://t.me/joinchat/JSJyPhNcOTNP5V8x4LOXOw




ማስጠንቀቂያም ማሳሰቢያም ለኮሚቴው።
•••

አሁን ሰልፉ መቅረቱን በየአድባራቱ እየዞራችሁ ንገሩ። ከክፍለ ሃገርና ከውጭ ሀገር ጭምር ለሰልፉ ብለው የመጡትን ምእመናን በክብር በቶሎ አሰናብቱ። ሰልፍ አለ ብላችሁ ነገርም ቆስቁሳችሁ በጅማ በጩቤ ያስወጋችኋቸውን ይቅርታ ጠይቁ። እስከ አሁንም በጅማ የታሰሩትንም ለሥራ ባልደረቦቻችሁ በአካል ቀርባችሁ አስፈቱ። ይኸው ነው።

•••
ለሁለተኛው የሚያምናቸሁ የለምና በጊዜ ራሳችሁን በትኑ። የሚበትን ይበትናችሁና። በሉ ጥፉ። እኔም ላይ እኚኚኚ አትበሉ። ተናግሬአለሁ። እንደማመጥ፣ እንከባበር። ሁለተኛም ወደ እኔ ዞራችሁ እንዳትሸኑ። እንዲህ ሆነ እንዲህ ተፈጠረም እንዳትሉኝ። ተናግሬአለሁ። ታሪክ ታሪክ ነውና የክህደታችሁ ታሪክ ግን በዝርዝር ተጽፎ ለታሪክና ለህዝብ ፍርድ ይቀመጣል። ይጻፋልም። እኔ ግን በሃገሬና በቤተ ክርስቲያኔ ጉዳይ መቃብር እስክገባ ድረስ በዚሁ መልክ እቀጥላለሁ። ይኸው ነው።

•••
¶ድልና ትንሣኤ ለኢትዮጵያ ሀገሬና ለተዋሕዶ ሃይማኖታችን ! ውድቀትና ጥፋት፤ ለሁለቱም ጠላቶች። አሜን።

•••
" እኔ ግን እላለሁ ! እምዬ ኦርቶዶክስ አንቺ እናትዓለም፤ የእነ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ፣ የእነ ቅዱስ አትናቴዎስ እና ቅዱስ ቄርሎስ የእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የእነ ቅድስት አርሴማ፣ የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት፣ የእነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣ የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ፣ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራና የአቡነ አረጋዊ ሃይማኖታቸው የሆንሽ ንጽህት፣ ቅድስት፣ ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ሆይ! ብረሳሽና ብከዳሽ ቀኜ ትርሳኝ። ትክዳኝም። ባላስብሽና ባልሟገትልሽ ባልሞትልሽም ምላሴ ከጉሮሮዬ ይጣበቅ። ሳለጎበድድና ሳለከዳሽ እንድኖርም አምላክሽ ይርዳኝ። ይህን ባላደርግና ሳልጮህልሽ ዝም ብዬ ብሞት ስሜ ከህይወት መጽሐፍ ይደምሰስ።

"ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን !

"ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ "

ይህንንም ራሴው በእጄ ጻፍኩት።+49 1521 5070996 ደግሞ የቴሌግራም፣ የቫይበር፣ የኢሞና የኋትስአፕ መልእክቶችን የምቀበልበት የእጅ ስልኬ ነው።

@ZemedkunBekeleZ ደግሞ የቴሌግራም ቻናሌ ነው። በዚያም መልእክቶችን ይከታተሉ።

•••

ሻሎም ! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
መስከረም 2/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።


For all we are working for you right now there is no network so please wait more🙏




ብዙ ቀለድን፤ ብዙ ሙድ ያዝን፤ በዚህ ሁሉ ግን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ ጓደኞቼ "እንኳን ደግ አደረግኩ!! እኔ ሰዉ ሄጄ አልነካም! መጀመሪያ አርፋቹ አትቀመጡም ነበር?" ልል አሰብኩና ይቅርታ ይሻላል በሚል ሁላችሁንም ይቅርታ እጠይቃችኋለሁ። ይቅርታ መጠየቅ ሽንፈት አይደለም! ዝቅ ማለት መዋረድ አይደለም! መጪዉ አዲስ ዘመን ካለፉት ስህተቶቻችን ተምረን አዲስ ታሪክ መፃፍ የምንጀምርበት እንዲሆን እመኛለሁ

Happy new year
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼የ ስኬት ዘመን ይሁንልህ



፡ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ይኼ የ 2012 የመጀመሪያዋ መልዕክቴ ፤ በመጀመሪያዋ ሰዓት፣ደቂቃ፣.....
🌼መልካም አዲስ አመት🌼


❣በእንተ❤️❤️❤️ፍቅር❣
❣ ❣
❣ ❣
❣ ❣

ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
❣ሳላውቅ በስህተት❤
💙አውቄ በእህል💔
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
💜ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ💗
💞ይ
💞ቅ
💞ር
💞ታ ጠይቃለው💕
🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣
💚ስሜታዊ ሆኜም
💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
💖💕💞በዙሪያየ
💓💗💖ያላችው
💙💜❤ሁሉ
💝አ
💝መ
💝ሰ
💝ግ
💝ና
💝ለ
💝ው
እስኪ ለምትወዷቸው 15 ሰዎች ይህን መልእክት ላኩላቸው
❣💝💕💞💕💞💓
@mmude

💞
❣💕💞💗💓💝💕


ሰላም ጤና ፍቅር ፀጋ ይሁንልን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ጳጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼
በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟
በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏

የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀
የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘
የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍
የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖☂💞👗💖💗💘

ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄
በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔
ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ
ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟
ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏
እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩
ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨
ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨‍👧👨‍👦‍👦👩‍👧‍👧👨‍👦


ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ👨
ያስቀየምኩሽ👱‍♀
የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀

ከልቤ❤️❤️❤️❤️


🙏🙏🙏ይ
🌼🌼🌼🌼ቅ
🎀🎀🎀🎀🎀ር
💝💝💝💝💝💝ታ

በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇

ጳጉሜውን
የሰላም💖💖
የፍቅር💝💝
የጤና💞💞
የይቅርታ❤️❤️
ያርግልን

በጣምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው👱💋❤️💖
እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞


ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጳጉሜን
እናሳልፍ😍😍😍❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

Join us
@mmude






📱0921778526
ሁለተኛ ዙር ዉድድረ ተጀምሯል
ለመቀላቀል ፎቶ ልከዉ ይወዳደሩ
👇👇👇👇👇👇
@yordi709
@yordi709

@zenachyo join


Vote🙏😍


app.neaea.gov.et

ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ

#share #ሼር

@mmude @mmude




Our beloved Muslim brothers and sisters, may the peace and love of Allah embrace your life. Wishing you and your family a very Happy Eid. Eid Mubarak!

@mmude


🙏


የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ከሰዓት ይለቀቃል!

የ12ኛ ክፍል #መልቀቂያ ወይም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ከሰዓት በኋላ ይፋ እንደሚሆን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚያብሄር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ፈተናዎቹ ዓለም አቀፍ ተወዳሪነታቸው በተመሰከረላቸው ዘመናዊ አዳዲስ የማረሚያ ማሽኖችን በመጠቀም በጥራት የታረሙ መሆናቸውም ተነግሯል። ይሁንና በማህበራዊ ብዙሃን መገናኛዎች የ12ኛ ከፍል ውጤት ተለቋል ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ሃሰት ነው ብለዋል። የእርማቱ ስራ የተጠነቀቀቀ በመሆኑ ኤጀንሲው ዛሬ ወይም ነገ በኤጀንሲው ድረ-ገጽ በመግባት ተማሪዎች ውጤቶቻቸውን ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

Via #ኢትዮኤፍኤም
@tsegabwolde @tikvahethiopia


🏷እርማት እና ከእርማት ጋር ተያያዥ የሆኑ ስራዎች መጠናቀቃቸውን የገለፁት አቶ አርዓያ፤ የቀረው በSMS እና በኢንተርኔት የመልቀቅ ስራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች "most probably ከአርብ በፊት ሊያገኙ ይችላሉ" ሲሉም ገልፀዋል። ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ሀሰተኛ ገፆችን ከመጠቀም እንዲቆጠቡ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ አርዓያ ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ እና የኤጄንሲውን ድረገፅ እንዳለ ተናግረዋል፤ በሀሰት መረጃዎች እንዳይወናበዱም የኤጀንሲውን ህጋዊ ገፆች እንዲከተሉም መክረዋል። ነገ 4:00 ወይም 8:00 ከዚሁ ጉዳይ ጋር የተያያዘ መረጃ ይፋ ይደረጋል ሲሉ አክለዋል።

Via /ጋዜጠኛ ኤልያስና ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን/
ፎቶ፡ ሪፖርተር ጋዜጣ
@tsegabwolde @tikvahethiopi




Vote for me 👍👍👍

Показано 20 последних публикаций.

1 001

подписчиков
Статистика канала