Football is my world


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Le kuwas afqariyan bemulu asfelagi mereja ke tamagn menchi yagignu yiwedutal endaydeberot meznagnam aqelaqlenal⚽

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


❓ ይህንን ያውቃሉ❓

✔️ከ30 ሚሊየን በላይ የቻይና ዜጎች አሁንም ድረስ በዋሻ ውስጥ ይኖራሉ
📪ምንጭ[Google]

♻️ @mufoot


ሊቬ ባለፉት 2 ፕሪሚየርሊግ የውድድር ዘመን ከተሸነፈበት ይልቅ ያነሳው ዋንጫ ብዛት ይበልጣል።

በኚህ ጊዜአት 4 ዋንጫዎችን ስናነሳ 2 ጨዋታ ብቻ ነው በሊጉ የተሸነፍነው።

"SHARE" @mufoot


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 2006-09 እና ሞ ሳላ 20017-20 በፕሪሚየርሊጉ ሲነፃፀሩ፦

#ሞ 101 ጨዋታ
71 ጎል እና 25 አሲስት
#ሮናልዶ 101ጨዋታ
66 ጎል እና 20 አሲስት

"SHARE" @mufoot


፡ DEAL DONE ✔️

🏮ትላንት ምሽት አማካኞቹ #አርቱር እና #ፒያኒች ከየአዲሱ ክለባቸው ጋር በይፋ መፈራረማቸው ታውቋል፡፡

🏮#ባርሴሎና እና #ጁቬንቱስ የሁለቱ አማካኞች ዋጋ ፤ የ #አርቱር €70m (£63m/$79m) እንዲሁም የ #ፒያኒች ደግሞ €60m (£55m/$67m) እንዲሆን ከተስማሙ በኋላ ፤ 2ቱ አማካኞች ትላንት ቀኑን የሜዲካል ምርመራ ሲያካሄዱ ቆይተው አመሻሽ ላይ ወደሚሆዱባቸው ክለቦች ዶክመንቶች ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡

🏮ከዚህ ቀደም እንደገለፅነው አሁን #ቢያንኮነሪዎቹ ለስፔኑ ክለብ €10m እና ተጨማሪ ቦነስ €5m የሚከፍሉ ሲሆን ፤ ትላንት ምሽት ብራዚላዊውን የ 23 አመት አማካኝ ወደራሳቸው ከጠቀለሉ በኋላ ፤ ለ 5 አመት በቱሪኑ ክለብ የሚያቆየውን ውል አስፈርመውታል፡፡

🏮#አርቱር በ #ጁቬ ቤት ለ 5 አመታት ሲቆይም አመታዊ €5.5m ክፍያ እንደሚያገኝ ሲረጋገጥ ፤ ከተለያዩ ጭማሬ ቦነሶች ጋር ደግሞ ክፍያው በአጠቃላይ እስከ €7m (£6m/$8m) እንደሚደርስ ለማወቅ ተችሏል፡፡

🏮ተጨዋቾቹ ለየአዲሱ ክለቦቻቸው ፊርማቸውን ያኑሩ እንጂ የ 2019/20 ሲዝንን አሁን ባሉበት ክለብ የሚያጠናቅቁ ነው ሚሆነው፡፡ በዚህም #አርቱር ረቡዕ ዕለት ከ #አትሌቲኮ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ የ #ባርሴሎና ልምምድ ስፍራ ላይ ተገኝቶ ልምምዱን ይሰራል ተብሏል፡፡


🏆29ነኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታ

🇪🇹ነገ (ማክሰኞ) ምሽት
⏰ 4:45

🔴 #ጄኖአ vs #ጁቬንቱስ ⚪️


🏟 Stadio Comunale Luigi Ferraris

@mufoot
@mufoot


🏮የ 2019/20 ሲዝን የ 28ተኛ ሳምንት የ #ሴሪኤው የሳምንቱ ምርጥ 11 ስብስብ በ 3-4-3 አሰላለፍ ይፋ ሲሆን ፤ #ጁቬንቱስ ከ #ሊሴ በነበረው ጨዋታ ከተቆጠሩት 4 ግቦች 3ቱ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን ማድረግ የቻለው ፖርቹጋላዊው ኮከብ #ክሪስቲአኖ #ሮናልዶ በስብስቡ ውስጥ መካተት ችሏል፡፡ #ሮናልዶ በ #ሴሪኤው Team of the weak ስብስብ ላይ ሲካተት በሲዝኑ ይሄ ለ 4ተኛ ጊዜው ነው፡፡


🏮የ #ዩናይትዱ የ 19 አመት እንግሊዛዊ አማካኝ #ኤንጀል #ጎሜዝ ነገ(ማክሰኞ) ክለቡን የሚሰናበት መሆኑን ተከትሎ ፤ ቀዳሚ ማረፊያው ሊሆን የሚችለው የ ጣሊያኑ ክለብ #ጁቬንቱስ ነው ተባለ፡፡

🏮አማካኙ ከ #ዩናይትድ ጋር ያለው ውል ዛሬ የሚጠናቀቅ ሲሆን ፤ ያለፈው ሳምንት አሰልጣኝ #ሶልሻየር #ጎሜዝ ውሉን ያድሳል ብለው የነበረ ቢሆንም ዛሬ ጠዋት ግን ሀሳባቸውን ቀይረዋል ፦

🗣 " እውነቱን ለመናገር ትናንት ምሽትም ሆነ ዛሬ ጠዋት ከክለቡ ስለሱ ( #ጎሜዝ ) ምንም አይነት ዜና አልሰማሁም ፤ ስለዚህ ይሄ ሚያመለክተው አለመስማማታቸውን ይመስላል " ብለዋል #ኦሌ፡፡

🏮#ጎሜዝ ከ 6 አመቱ ጀምሮ በ #ዩናይትድ ቤት ያደገ ሲሆን ፤ በ 2017 #ዩናይትድ በ ኦልድትራፎርድ ከ #ፓላስ በነበረው ጨዋታ በ 16 አመቱ #ሮኒን ቀይሮ በመግባት በ ፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያውን ጨዋታ ማድረግ ችሏል፡፡ በዚህም ከ 2000 በኋላ ተወልዶ ለክለቡ መጫወት የቻለ ብቸኛው ተጨዋች አድርጎታል፡፡


የታዳጊው ኮንትራት መቋጫ!!

- ከፓላስ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ለዋናው ቡድን በ16አመቱ ከ263 ቀን ነው መሰለፍ የቻለው በታሪክም በእድሜ ትንሹ መሰለፍ የቻለ አራተኛው ተጨዋች መሆን ችሏል በ2017 በሮኒ ነበር ተቀይሮ የገባው!!

- ይህ የ19 አመቱ ወጣት በነገው እለት ምሽት አካባቢ ላይ ኮንትራቱ የሚጠናቀቅ ነው የሚሆነው! ነገር ግን ሶልሻዬር አዲስ ኮንትራት ለመስጠት ዝግጁ ቢሆኑም የልጁ ፍላጎት እንዳልሆነም ነው የተገለፀው!!

- ያው በአባቱ እና በወንድሙ በኩል ተወያይተው የሚያደርጉት ውሳኔ ነው ነገር ግን እስካሁን ምንም አይነት ነገር እንደሌለ ነው ሶልሻዬር የገለፀው ወደ ሌላ ክለብም የመሄድ ፍላጎት እንዳለው ከአምና ጀምሮም ባርሴኖላዎች በራዳር ውስጥ እንዳስገቡት እንዲሁም በቅርቡ የፍራንኪውም ቡድን ቼልሲም እሱ ላይ ፍላጎት ማሳደራቸው የማይዘነጋ መሆኑ ይታወሳል!!

- አንዳንድ ነገሮች በጥልቀት ስመለከት የመሰለፍ ጉዳይ ሳይሆን አልቀረም ከሱ በኋላ የመጣው ግሪንውድ የመሰለፍ እድል እየተሰጠው በመሆኑም ከንግግር ውጪ እምነት ያለው አለመሆኑን የተረዳ ሳይሆን አልቀረም!!

- በነገው እለት የኮንትራቱ ሁኔታ የሚቋጭ ሲሆን ከክለቡ ጋር ይቆያል አልያም ወደሌላ ክለብ የሚሄድ ነው የሚሆነው!!

- ነገርግን ኦሌ ልጁን ዝም ብሎ ይለቀዋል ማለት የዋህነት ነው በአባቱ በኩልም የተቻለውን አድርጎ በማሳመን የአካዳሚ ልጃቸውን አሳልፈው የመስጠት ፍላጎት ያላቸው አይመስለኝም በነገው እለት ጡዘቱ የሚቋጭ ነው የሚሆነው!!

@mufoot
@mufoot




ከፕሪሚየር ሊጉ ከተመለሰ ወዲህ ኬራን ቲርኒ የሚስብ ይመስላል እናም እነዚህ ስታቲስቲክስ እውነታውን ያሳዩናል 🔥

@mufoot @mufoot


አርሰናል በሬድ ቡል ሳልዝበርጉ ዶሚኒክ ዞቦስላይ ዝውውር ላይ ያላቸውን ፍላጎት አጠናክረው ገፍተውበታል!

መድፈኞቹም ተጭዋቹን ለማስፈረም ቀላል ከማይባሉ ክለቦች ጋር ፉክክር እንደሚጠብቃቸው ተነግሯል!

ወኪሉ ማቲያስ ኢስተርሃዚ እንደተናገረው ከሆነ በዚህ ሰአት እንደ እሱ ቢዚ የሆነ ሰው የለም መድፈኞቹ ከብዙ ፈላጊዎቹ ውስጥ መሆናቸውንም አረጋግጧል።


✅ሚኬል አርቴታ ለነገው የሼፊልድ ጨዋታ ከጋዜጠኞች ጋ በነበረው ቆይታ ➖ስለ ሊቬ ሻንፒዬንነት➖ ዣካ አምበል ➖ጉንዶዚ
.
✅ስለ ሊቨርፑል ሻንፒዬንነት 👉 የራሱ የሆነ ባህል ያለው ክለብ ነው መጫወት በሚፈልጉበት መንገድ ግልፅ የሆነ ፍልስፍና አላቸው ላያንዳንዱ ጨዋታ ያላቸውን አቀራረብ አድንቆ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል
.
✅ስለ ሼፊልድ 👉 ገራሚ ቲም ነው ግልፅ የሆነ ሚና የቸዋታ እስታይል እና ሀሪፍ አሰልጣኝ አላቸው
.
✅በኤፍ ኤ ካፑ እና ፕሪምየር ሊጉ የተጫዋቾች አጠቃቀም 👉 እንዳለመታደል ሆኖ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በርካታ ጉዳቶችን አስተናግደናል በ 3 ቀን ልዩነት መጫወት ከባድ ቢሆንም ያሉን ተጫዋቾች አፈራርቀን ለመጠቀም እንሞክራለን
.
✅ስለ አርሰናል እና ኤፍ ኤ ካፕ የጠበቀ ግንኙነት 👉 በቅርብ አመታት በኤፍ ኤ ካፑ ያደረግነው ነገር በጣም የሚያስደንቅ ነው ውድድሩ የተጨማሪ ሰአት ጨዋታ አንዳንዴም ፔናሊቲ ይኖረዋል እና የጭንቅላት የጨዋታ ነው
.
✅ስለ ወጣት ተጫዋቾች 👉 አንዳንድ በጣም ምርጥ ተጫዋቾች አሉን እድገታቸው በትክክለኛው መንገድ እንዲሆን ሌሎች ተጫዋቾች እንዲረዷቸው እንፈልጋለን እነሱን የተሻሉ ለማድረግም ሂደቱ ጊዜ ይፈልጋል
.
✅ኤፍ ኤ ካፕ በተጫዋችነት + በአሰልጣኝነት ስለማሸነፍ 👉 ምን ያህል ቆንጆ እንደሆነ መናገር
እፈልጋለሁ ተጫዋቾቹ ዌምብሌይ ምን እንደሆነ እና ምን እንደሚፈልግ ልምዱ የላቸውም ያን ለማስረዳት እፈልጋለሁ

ይቀጥላል👇


አርሰናል የ ማንችስተር ዩናይትድን ሪከርድ ተጋርቱዋል 30 የ fa cup ግማሽ ፍፃሜን በመቀላቀል፡፡

2ቱ ክለቦች ብቻ ነው በ Fa cup ታሪክ ይህን ማድረግ የቻሉት 🙌


አርሰናል ከ ኖርዊች ጨዋታ ፒተር ባንክስ በመሀል ዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል ። የቫርን ዳኝነት ማይክ ዲን ይመሩታል ።


◾️|| አርሰናል በቀጣይ የሚያደርጋቸው 5 ጨዋታዎች


👉|| አርሰናል 🆚 ኖርዊች [ በሊጉ]
[እሮብ ማታ 2:00 ] በኤምሬትስ

👉|| ዎልቭስ 🆚 አርሰናል [በሊጉ]
[እሁድ ማታ 1:30] በሞሌኖክስ

👉|| አርሰናል 🆚 ሌሲስተር [በሊጉ]
[እሮብ ማታ 4:00] በኤምሬትስ]

👉|| ቶተናም 🆚 አርሰናል [በሊጉ]
[እሁድ ማታ 12:30] በዋይት ኻርትሌን]

👉|| አርሰናል 🆚 ሊቨርፑል [በሊጉ]
[እሮብ ማታ 4:00] በኤምሬትስ


በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ አጠቃላይ መረጃ ይህን ይመስላል።


🔻|| ኤሲ ሚላን ዶምኒክ ስቦዝላይን ከአርሰናል ለመንጠቅ እየተቃረበ ነዉ 😔 ።

▪️ትላንት እንዲሁም ዛሬ እይደተዘገበው ሮዘነሪዎቹ ዶምኒክ ስቦዝላይን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት ላይ ናቸው ። ባሉፉት ቀናትም ሚላኖቹ ያልተለወጠ ሀሳብ ይዘው ከወኪሉ ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ ነበር ። ወደ ስምምነት ሊደርሱ እንደሆነም ሲዘገብ ነበር ። የኦስትሪያው ክለብ ሳልዝበርግ €25 ሚሊዮን ይፈልጋል ፤ ሚላን ደግሞ €20 ሚሊዮን ለመክፈል ገፍቶበታል ። ቀድም ብሎም ከክለቡ እና ወኪሉ ድርድር እንደጀመረ ታውቋል ።

እንደ ኦርኩን ኮክቹ ዶምኒክን እናጣ ይሆን ?

"


❌ሴቴን በቀጣይ ውድድር አመት በባርሳ ቤት አይቆዩም!

📜ባርሳ አስልጣኙ በልብስ መቀየሪያ እና ከቦርድ አባላቶች ጋር የነበረው ግንኙነት ጥሩ አይደለም።

📜ቦርዱ እሱን መቅጠራቸው ስህተት እንደነበር እየተሰማቸው ይገኛል በሱ ውጤት ምንም ደስተኛ አይደሉም።[GOAL]

@mufoot


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
The Difference

@mufoot


⚜ የ Mauricio Pochettino ልጅ Maurizio ከቶተንሀም ጋር አዲስ ውል ፈርሟል ።

@mufoot @mufoot

Показано 20 последних публикаций.

51

подписчиков
Статистика канала