💗የእለቱ ምርጥ አባባሎች💗
😘በዛሬ ደስታ ብቻ የሚፈነድቁ ሰዎች ውብ አበባ ከተቀጠፈ መጠውለጉን የሚዘነጉ ናቸው።
😘በፍቅር የተነሳ ልብ በፍቅር ይሰክናል።
😘ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ውሃ አይዝልም ነበር።
😘ብቃት የሚመጣው በውጥረት ሳይሆን በተግባር ምጥቀት ነው።
😘ለማመን እንጂ ላለማመን ምክንያት አያስፈልግም::
😘 መልከመልካም ሴት ባየህ ጊዜ ተፈጥሮን አድንቅ እንጂ የዝሙትን መንፈስ አይሰማህ' ዝሙት ከደካማ መንፈስ የሚመንጭ ነው።
@nnemb@nnemb