🚦🚥የታክሲ ላይ ጥቅሶች🚦🚥
@lovediary01👍🚕3ቀን ለመኖር 4ቀን አትጨነቅ
😂 🚕በባጃጅ ስትጋዝ ንፉስ መታኝ አትበል ባጃጅ የመኪናዎች የልጅ ልጅ ናት ና
😁🚕የአራዳ ልጅ መልስ አይጠይቅም
😉🚕ምክር እና ቦክስ ለስጪው ቀላል ነው
😄🚕ውፍረትና ውሽት ለባለቤቱ አይታውቅም😊
😁🚕አንገት ቢቆረጥም ዋናው ጤና ነው
❤🚕️ስውን ስትውድ ከመልካም ስብዕናው ውጪ ምኑንም ሳታይ ይሁን
🔆🚕በፍቅር ለወደቀ የመሬት ስበት ተጠያቂ አይደለም
☺️☺🚕️ከማይረባ ጉልበት ይሻላል ልብ አርጉልኝ ማለት
😳🚕 ያለፈለት ሀብታም ደሀን አይጋብዘም
😂🚕ቡና ጥሩ ነብር ለሱስ የሚበጅ
ቁርሱ የስው ስጋ መሆኑ ከፋ እንጅ
🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕
join
@LoveDiary01 ✔️ like አይታለፈ እስኪ ይነካ👍✅