¥:
ህይወትኮ እጅግ ውብ ናት!
የምንግዜም ምርጡ ኮሚክ Charlie Chaplin ነው፣አሉ፣አንዴ… ለታዳሚዎቹ የሆነ ቀልድ ተናገረና እጅግ አሳቃቸው።
ሳቃቸውን እስኪጨርሱ ጠበቀና ያንኑ ቀልድ ደገመላቸው። አብዛኞቹ ግራ በመጋባት ፈገግ ብቻ አሉ።
ቻርሊ ግን አላቆመም መልሶ ያንኑ ቀልድ ለሦስተኛ ጊዜ ደገመላቸው። አሁን ግን አብዛኞቹ ግራ ከመጋባትም አልፈው እንደመኮሳተርም እንደመቆጣትም አሉ።
ቻርሊ ግን ያሰበው ስለተሳካለት በደስታ ፈገግ እያለ የሚከተለውን እጅግ ጠቃሚ ንግግር ተናገረ።
«አያችሁ… በአንድ አስቂኝ ነገር ደጋግማችሁ መሳቅ አትችሉም። ስለምን በአንድ አሳዛኝ ነገር ደጋግማችሁ ታለቅሳላችሁ? ህይወትኮ እጅግ ውብ ናት!?»
ድንቅ አስተማሪ ንግግር ከImpact የተወሰደ ለሰጪም ተቀባይም እናመሰግናለን።
@words19