#ቃልኪዳንን_ማፍረስ_ምላስየሚያመጣዉ_መዘዝ
#ቁርአን_እንዲህ_ይለናል 💎
✍️" يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَوْفُوا۟ بِٱلْعُقُودِ ُۚ🌹
✍️እናንተ ያመናችሁ ➷#ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡...>> አልማኢዳህ አንቀፅ 📖1 💎
⌚ቃል የገቡትን ➷#መፈፀም_የኢማን ምልክት ➷#ሲሆን ቃልን ➷ማፍረስ የኒፋቅ ምልክት ነው የአላህ መልዕክተኛ #ﷺ እንዲህ ይላሉ ‼️
✍️" ثلاث من كان فيه فهو منافق وإن صلى وصام وزعم أنه مسلم. إذا حدث كزب ، وإذا وعد أخلف ،وإذا ائتمن خان
✍️"ሶስት ባህሪያት ➷ያሉበት ➷#ሰው ቢሰግድም ➷ቢጾም ወይም ➷ሙሰሊም ነኝ ብሎ ቢያስብም ➷እንኳ እርሱ ግን ሙናፊቅ ነው ሲያወራ የሚዋሽ ➷ቃል የገባውን #የሚያፈርስ ➷#ሲታመን የሚከዳ ‼️
(ቡኻሪና ሙስሊም )
⌚በሌላ ➷#ሀዲስም ➷#እንዲህ ብለዋል፦
✍️" أربع من كن فيه كان منافقا ،ومن كانت فيه خلة منهن كانت فيه خلة من النفاق حتى يدعها ، إذا حدث كذب ، وإذا وعد اخلف ،وإذا عاهد غدر ،وإذا خاصم فجر
✍️"አራት ባህሪያት ➷ያሉበት ሙናፊቅ ሆኗል። ከነርሱ ➷የተወሰኑት ያሉበት እስካልተዋቸው ድረስ የኒፋቅ ባህሪ አለበት ሲናገር የሚዋሽ ➷ቃል የገባውን የሚያፈርስ፤ ቃል ኪዳኑን የሚከዳ ➷ክርክር ላይ ክህደትና ማታለል የሚፈፅም ➷"(ቡኻሪና ሙስሊም)
⌚ቃል ኪዳንን ➷ማፍረስ ትልቅ ወንጀል ነው። በመሆኑም ➷#ዓሊሞች ቃል ኪዳን ጭራሹኑ ➷➷እንዳንገባ ይመክሩናል።ወይም ደግሞ በእርግጠኝነት እንዲህ አደርግልሃለው ሳይሆን ለማድረግ ➷#እሞክራለሁ ወይም እንዲህ አደርግ ➷#ይሆናል የሚል ቃል አገላለፅ ቢሆን ወይም " ኢንሻ አሏህ" የሚል ቃል ቢጨመርበት ➷ መልካም እንደሆነ ያስገነዝባሉ 🌹
⌚ሁለቱንም ➷አጣምሮ ማለት ደግሞ የበለጠ ይሆናል "የአላህ ፍቃድ ➷ከሆነ እመጣ ይሆናል "➷እንዲህ አይነት አገላለፅ ከተጠቀምክ ባይሳካልህ ➷#እንኳን ቃልአባይ አትሆንም ‼️
⌚ቃልኪዳንን ➷ለመሙላት ➷መወሰን አላህን የመፍራት አካል ነውስለዚህ ቃሉን ለመሙላት ➷የሚታገል ➷ አላህን ፈሪ ነው ማለት ነው 💎
⌚አንድን ተግባር ➷እንደማትፈፅመው እያወቅክ ቃል ➷ ከገባህ ድርጊትህ የሙናፊቅ ይሆናል‼️
⌚ቃል ኪዳንህን ➷ለመፈፀም በልብህ ወስነህ ከአቅም ውጭ ➷በሆነ ምክንያት ቃልህን ➷መሙላት ከተሳነህ ግን ኃጢአት የለብህም አላህ ነፍስን ➷ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትምና ‼️
https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh