ደዕወ ሰለፍያ በጦራ dan repost
🗳🗳🗳
📚 #ጥያቄ፡-
" አንድ ሰው የልብ መድረቅ (አሏህን አለመፍራት) ያለበት እንደሆነ ምን ምን ቢያደርግ ነው ልቡ ሊረጥብና ከልበ-ደረቅነቱ ሊወጣ የሚችለው⁉️ "
💥 #ምላሽ፡-
🛍 " #ከተከበረው #ቁርዓን #የበለጠና #የተሻለ #ነገር #የለም፤ #እሱ #ነው #ልቦችን #የሚያረጥበው ።
🔥 ምክንያቱም አሏህ ጥራት ይገባውና እንዲህ ስለሚል፦
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ )الرعد (28)
🛍 " እነዚያ ያመኑት፤ ልቦቻቸውም በአሏህ ዚክር (አሏህን በማስታወስ) ትረጋጋለች፤ ንቁ አሏህን በማስታወስ ነው ልቦች የሚረጋጉት "
(ሱረቱ አረዕድ-28)።
🔥 #ልቦችን #የሚያረጥበውና #የሚያረጋጋው #ቁርዓን #ነው፤ #ያም #እሱ፦ #አሏህ #በተራራ #ቢያወርደው #ኖሮ፤ #ከአሏህ #ፍራቻ #የተነሳ #ተራራው #የፈራና #የተሰነጣጠቀ #ሆኖ #ትመለከተው #ነበር ።
💥 ልክ እንደዚሁም፦ ደጋግ ሰዎችን መቀማመጥ፣ ምክሮችንና ተግሳጾችን መስማት፤ እነዚህ ሁሉ ልቦችን ከሚያረጥቡ ጉዳዮች ናቸው ።
👆👆👆
(#ምንጭ፡- አልመውቂዑ ረስሚይ ሊሸይኽ ሷልህ አል-ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ )
⛅️⛅️
📚👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
👉👇👇👇
🛍👉 https://t.me/masjidasunna
📚👉 https://chat.whatsapp.com/Kds6BMLB33JBaHKgGq5aRz