🔴👉በኡስታዝ ሁሴን ስዩም የተገጠመች ምርጥ ግጥም
🔴👉ከጃማ ደጎሎ
🔴👉ሼር ሼር አድርጓት
🔴👉የግጥሙ ርዕስ የደበኞች ሴራ
አቤት መተዛዘብ እነ ሸህ ቀሚሱ እነ ሸህ ጥምጣሙ
ውሸት ለመመስከር ባንድ ተጠራርተው ፍርድ ቤት ሲቆሙ
ሻሉን አጣፍተውት ቀሚሱን ለቀውት ምንም ሳያቅማሙ
ያዳፍኒኝ ምስክር በየተራ ቁመው ለዳኛው አሰሙ
የናንተ መሪዎች ሀይማኖት አባቶች እነ ሸህ ጥምጣሙ
እኒህ ናቸው አሉ ባዳፍኒኝ መስካሪ በጣም ተገረሙ!
የክሱማ ይዘት ምለው ተገዝተው የተናገሩት ቃል
ስሙኝ ልንገራችሁ በተራ በተራ በጣም ግርም ይላል
🔗
https://t.me/Abulharis1/2027👇👇👇
@umuhilal1