أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
----
👇👇👇👇
⭕️-➢እንኳን ጎረቤቴ ጣቴ ኢኽዋን ብትሆን ህክምና ተሞክራ ካልሆነላት ወደሌሎቹ ጣቶቼ ሳይረማመድ አስወግዳታለሁ.... ❗️
☝️☝️☝️☝️
-----
🔥 ሰዎች ከንቡዋው ጮራ እየራቁ በሔዱ ቁጥር የተወሰኑ ቡድኖች ሲቀሩ መጀመሪያ ላይ ከነበረው ጥንካሬ እየተንሸራተቱ እንደሚሔዱና እንደሔዱ እሙን ነው ። ለዚህ ክስተት ደግሞ የመላክተኛው ሐድስ ህያው ምስክር ነው ።
-----
🔥➢ ይሔውልህ ዛሬም ከታላላቅ መሻይኾች ሲነገርና ሲተገበር የነበረው የነጠረ አቋም ከነሱ ዘመን በተራቀ ቁጥር መንሐጃቸው ተረት እየሆነ ነው ። ምክናየቱም አካሔዶች ሁሉ በፖለቲካ ወይም በዘረኝነት ነቅዘዋልና ።
----
💥➢ አሁን ባለንበት ዘመን በፖለቲካዊ አካሔድ እንድሁም በዱንያ ጥማት ወረርሽኝ ያልታመመ ጤናማ ሰው ማግኘት የሚከብድበት ዘመን ላይ ደርሰናል ። እነዚህ ሁለት ካንሰሮች አንዱ ቢስት አንዱ አይስት መከራዎች ናቸው ።
----
⭕️➢ ዛሬ ግዜ ዘር ካላገናኘህ ወይም ገንዘብ ወይም ፖለቲካዊ አካሔድ ካላገናኘህ አለቀ አንተ የህዝብይ አለቃ አውሬ አስፈሪ መከራ ተደርገህ ትወሰዳለህ.. ❗️ ከሶስቱ ነገር ባንዱ ከተሳሰርክ ግን ለምን ዱርዬ አምታች አትሆነም አንተ ቅዱስ ነህ ።
----
⭕️➢ ባጭሩ الله ያዘነለት ሲቀር የፍትህና የሸሪዓ አይን በሌለበት ዘመን ውስጥ ነው ። ጠንካራ የምትላቸውን ሰዎች በደንብ ተመልከታቸውማ ጉድ ታያለህ.... ❗️
⭕️➢https://t.me/AbuNamuse